የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 06, 2026)

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎቹን ከቀን 03/13/2018 ጀምሮ ሳምፕል በማየት እና ከዚህ ቀጥሎ የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን //ቤቱ ይገልፃል።

ማሳሰቢያ፡ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአኘ ስቶር ወይም ኘሴይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et መመዝገብ እና መሠዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፣

ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመካፈል የምትፈልጉ ተጫራቾች

1. ለተሸከርካሪ የነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፤ ማንኛውም ተጫራች 100 ብር በመክፈቻ ከኦከሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ሳይ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።

2. በግልጽ ጨረታ የሚሳተፉ ተጫራቾች ለሚወዳደረባቸው እያንዳንዱን ተሸከርካሪ ለመግዛት የሚያቀርበውን ዋጋ አምስት በመቶ (5) በተለያዩ ባንኮች በጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት ስም ... በማሰራት ያሰሩትንም ... በአካል ወደ ኦክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በማስያዝ ወይም በኦንሳይን ኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።

3. ለግልፅ ጨረታ //ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ ዋጋ በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ ፕሳትፎርም ላይ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፤

4. ተጫራቹ በጨረታው አሸንፎ የገዛውን ተሸከርካሪ ወዲያውኑ ከፍሱ 05 ቀን ውስጥ የሚረከብ መሆን አለበት፤

5. ተሸከርካሪውን አሸንፎ የገዛ ተጫራች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ 05 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው .. (CPO) ለመንግስት ገቢ ይሆናል፤

6. በጨረታው ያላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት .. (C.P.O) ወዲያውኑ ይመሰስሳቸዋል፤

7. አሳማኝ የሆነ ምክንያት ከተገኘ እና በመ/ቤቱ ተቀባይነት ካላገኘ ጨረታውን መሰረዝ ይችላል፤

8. ማንኛውም ተጫራች ተሸከርካሪውን ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እንደየቦታው እርቀት በቀነ ገደብ መሸኛ ሲሰጣቸው ይችላል፤

9. ተጫራቹ ተሸከርካሪውን አሽንፎ ከተረከበ በኋላ መሽኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ /ቤቱ ሀላፊነቱን አይወለድም፤

10. ለግልፅ ጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 05 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በቀን 02/01/2019 ከረፋዱ 345 ሰዓት ጨረታው ይዘጋል።

11. የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልክ መስመር 09-05-11-55-11 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፤፤

N.B: አሽናፊው ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) 15% (አስ አምስት ፐርሰንት) የሚከፍል መሆኑ ይታወቀ፤ ተሽከርካሪዎቹን ሳያዩ የሚጫረቱ ተጫራቾች //ቤቱ ሆነ ኦክሸን ኢትዮጵያ ኢማ ኃላፊነቱን አይወስድም።

የቻንሲ እና የሞተር ቁጥር የተመታ ተሸከርካሪ ገዝተው መንገድ ትራንስፖርት ሰሌዳ ቁጥር ሲያመጡ መሸጥ እና መሰወጥ የማይችሉ እና ቀይ ምልክት ያለው ለሴዳ በመስጠት በመንገድ ትራንስፖርት በኩል መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ //ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *