የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 07, 2026)

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019

ግዥ ፈፃሚው መሥሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በመደበኛ በጀት

  • ሎት1 የጽሕፈት መሣሪያ
  • ሎት 2. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
  • ሎት 3. ፈርኒቸር እቃዎች
  • ሎት 4. የመኪና ጎማ እና ከመነ ዳሪ
  • ሎት 5. የጽዳት እቃ፣
  • ሎት 6. አነስተኛ ቋሚ እቃ፣
  • ሎት7 ሕትመት፣
  • ሎት 8.የመኪና ጥገና፣
  • ሎት 9. የእንስሳት መድኃኒት እና መገልገያ እቃዎች
  • ሎት 10. የመኪና እቃ
  • ሎት 11 የመኪና ቅባትና ዘይት
  • ሎት12. መጋረጃ
  • ሎት 13 የወለል ምንጣፍ
  • ሎት 14. የመኪና ኢንሹራንስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሆነም በጨረታው መካፈል የምትፈጉ፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር / TIN No /ያላቸውና ከብር 2,000,000 /ሁለት ሚሊዮን/ ብርና በላይ ዋጋ ባላቸው ግዥዎች የሚሳተፉ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ከፋይነት የተመዘገበ እና ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ዕቃዎቹን በአንድ ጊዜ በአይነት በመጠን በጥራት ሳያጓድል ማቅረብ የሚችል።
  3. ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ስማቸውን አድራሻቸውንና ፊርማቸውን ማስፈር አለባቸው።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በመፈረምና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ ዋና እና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ ለጽ/መሣሪያ 45000ብር፤ ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 25000 ብር፣ ለፈርኒቸር ዕቃዎች 40000 ብር፣ለመኪና ጎማ እና ከመ ነዳሪ 1500 ብር ለፅዳት ዕቃ 8000 ብር፤ ለአነስተኛ ቋሚ እቃ 5000 ብር፣ ለሕትመት 2000 ብር ለመኪና ጥገና 30000 ብር፣ ሎት 9 የእንስሳት መድኃኒት እና መገልገያ ዕቃዎች 10000 ብር ለመኪና ዕቃ 35000 ብር፣ ለወለል ምንጣፍ 2000 ብር ለመኪና ኢንሹራንስ 5000 ብር ለመኪና ቅባትና ዘይት 25000 ብር ለመጋረጃ 5000 ብር በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው የታወቁ ባንኮች የሚሰጥ በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ወይም አን/// /ቤት በመሂ ያስያዙበትን ደረሰኝ ከኦርጅናል ዋጋ ማቅረቢያ ውስጥ መያያዝ አለበት። የዕቃ ግዥው /ቤቱን፣ የተጫራቾችን ስምና አድራሻ፣ እንዲሁም የግዥውን አይነት በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ በ11ኛው ቀን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ከአን/////ቤት በመግዛት እስከ 11ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው በዚሁ ዕለት በ11ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይታሸግና በዕለቱ ከቀኑ 8:30ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ጨረታው ይከፈታል።
  6. 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልዋለ ጨረታው በሚቀጥለው በመንግሥት የሥራ ቀን ይከፈታል፤
  7. /ቤቱ ጨረታውን ከእንስሳት መድኃኒት ውጪ በሎት ያወዳድራል።
  8. አንድ ተጫራች በአንድ ሎት ውስጥ ከተዘረዘሩት አይነቶች መካከል ከፋፍሎ መጫረት አይችልም።
  9. ከአንድ ጨረታ በላይ የሚወዳደሩ ከሆነ የሚያስይዙት የጨረታ ማስከበሪያ በተናጠል በየሎቱ ለየብቻው ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  10. በዚህ ጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፀ በተጫራቾች መመሪያ እና በኦርጅናል ሰነዱ ላይ በዝርዝር ስለሚገለጽ ዝርዝራቸውን በትኩረት ማየት ይጠበቅባቸዋል.
  11. የመኪና ጥገናውን በተመለከተ በዞኑ ከተማ ላይ ገራዥ መክፈት የሚችል እና ደረጃው 3 የሆነ
  12. የእንስሳት መድኃኒት የአገልግሎት ጊዜው ሁለት ዓመት እና በላይ የሆነ
  13. /ቤቱ ካስቀመጠው የእቃ ዝርዝር መገለጫ ውጪ ሌላ መግለጫ ማስቀመጥ አይቻልም።
  14. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች የአሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ወጪ አን///በየንብረት ክፍሉ ገቢ ማድረግ አለበት
  15. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ሆኖም ተጫራቾች ላወጡት ወጪ /ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።
  16. /ቤቱ የሚገኘው ከአ/አበባ በስተ ሰሜን 110 / ርቀት በደ/ብርሃን መስመር ላይ ነው።
  17. በለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-632-01-47 ደው ይጠይቁ።

በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ /ቤት