በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም/ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም/ባሌ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ቀን ማስተካከያ አውጥቷል


Addis Zemen (Sep 09, 2026)

የጨረታ ማስተካከያ

የምስራቅ ባሌ ዞን ገንዘብ /ቤት 2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር ጨረታ ነሐሴ 25/12/2018 (August 31/2026) በገጽ 40 ታትሞ ጨረታው አየር ላይ መዋሉ የታወቃል፡፡ ነገር ግን ጨረታ የሚዘጋበት ቀን ስህተት ስላለው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት 11ኛው ቀን የሚለው 16ኛው (አስራ ስድስተኛው) የስራ ቀን ተብሎ ተስተካክሎ እንዲነበብ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የምስራቅ ባሌ ዞን ገንዘብ /ቤት /ጊኒር/

 ከዚህ በፊት ወጣውን ጨረታ ለመመከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a96c0050a538a555b000001