በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 12, 2026)

ግስጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨ... KVMHC-01/18

በየካ / የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ 2019 በጀት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን የተለያዩ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች

  • ሎት-1. የደንብ ስራ፣የፍራሽ እና አልጋ ልብስ
  • ሎት-2. የደንብ፣ ስራ፣ልብስ ስፌት
  • ሎት-3. አላቂ የቢሮ ዕቃዎች
  • ሎት-4. የተለያዩ ህትመቶች
  • ሎት-5. የተለያዩ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች
  • ሎት-6. ሌሎች አላቂ ዕቃዎችና አቅርቦቶች/የጽዳት ዕቃዎች
  • ሎት-7. የተለያዩ እቃዎች ማጓጓዣ የትራንስፖርት አገልግሎት
  • ሎት-8. ለፕላንት ማሽነሪና መሳሪያዎች እድሳትና ጥገና እቃዎች
  • ሎት-9. ለፕላንት ማሽነሪና መሳሪያዎች እድሳትና ጥገናዎች
  • ሎት-10. የህንጻ ቁሳቁሶችና ተገጣጣሚዎች እድሳትና የጥገና ዕቃዎች
  • ሎት11. የህንጻ እድሳት፣ፓርትሽንና የጥገና ስራ
  • ሎት-12. ፕላንት ማሽነሪና መሳሪያዎች/ኤሌክትሮኒክስ/
  • ሎት-13. የህንፃ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎች

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች፡

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት የቲን (TIN) እና የቫት(VAT) ተመዝጋቢ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ / ብር ብቻ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከተቋሙ ረዳት ፋይናንስ ክፍል 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 በመውሰድ እና የጨረታ ሰነዱ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ከነቫት በመሙላት እና ስም፣ ፊርማና የድርጅቱን ህጋዊ ማህተብ በማድረግ በታሸገ ኢንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው ፡፡

3. ተጫራቾች ድርጅቶች አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% /አስር ፐርሰንት/CPO ማስያዝ አለባቸው፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ/CPO/

ሎት

1

2

3

4

5

6

7

8

9

10

11

12

13

ብር

15,000

5,000

10,000

5,000

15,000

10,000

3,000

3,000

3,000

10,000

20,000

20,000

20,000

5. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ድረስ የጨረታ ሰነድ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን በዚሁ ቀን 330 ታሽጎ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በይፋ ይከፈታል ::

6. የአገልግሎት ጊዜ ለሚጠይቁ ዕቃዎች በትንሹ ከአንድ አመት በላይ እና በግልጽ የሚታይ መሆን አለበት፡፡

7. ጤና ጣቢያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ሚኒሊክ ሆስፒታል የካ / ወረዳ 4 አስተዳደር /ቤት ጎን:

ለበለጠ መረጃ ስ. 0111-220-624/10

በየካ /ከተማ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ