በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አ/መ/ደ/ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ አ/መ/ደ/ ት/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 13, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ /// /ቤት 2019 . የበጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ ከነስፌቱ ፣ቋሚ እቃዎች ፣የስፖርት ትጥቅ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች አላቂ የቢሮ እቃዎች የህትመት ስራዎችን ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን የህክምና እቃዎች እና የፕላንት ማሽነሪ ጥገናና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህ መሰረት በጨረታውን መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን ሁኔታ ማሟላትና ማቅረብ አለባቸው ፡፡

1. በአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምዝገባ የምስክር ወረቀት መቅረብ የሚችል፡፡

2. ተጫራቾች በተሰማሩበት የንግድ የዘርፍ የበጀት አመቱ ግብር የከፈለና የታደስ ንግድ ፍቃዱ ያለውና ዋናን በማሳየት ኮፒን ማያያዝ አለበት ፡፡

3. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ሰርተፍኬት) ያለውና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች ባሸነፏቸው ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የሁለት አመት ዋስትና እና የተለያዩ የፕሪንተርና የፈቶ ኮፒ የማባዣ ቀለሞች /ቶነሮች/ የአንድ አመት ዋስትና መስጠት አለባቸው።

6. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት እቃ አይነት ናሙና ማቅርብ ግዴታ አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች ያቀረቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ፐርሰንት ያልበጠ /በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማሲያዝ አለባቸው፡፡

.

ሎት (የእቃዎች ዝርዝር)

ሲፒኦ ማሲያዣ ብር መጠን

1

ሎት 1ደንብ ልብስ

12,000

00

2

ሎት 2አላቂ የቢሮ እቃዎች

12,486

00

3

ሎት 3ህትመት

3,000

00

4

ሎት 4የህምና እቃዎች

1,800

00

5

ሎት 5አላቂ የትምርት እቃዎች

13,257

00

6

ሎት 6የፅዳት እቃዎች

8,418

00

7

ሎት 7ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

15,520

00

8

ሎት 8ፕላን ማሽ ነሪ እቃዎች

101,998

60

9

ሎት 9የኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች ጥገናና ሰርቪስ

8,000

00

ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ዋጋ 10% በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡

8. በሚያቀርቡት የእቃ ዋጋ VAT 15% ተሰልቶ መካተት ይኖርበታል ፡፡ ይህ ካልሆነ ግን VAT እንደተካተተበት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

9. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ኦረጅናል ላይ ሞልተው በታሸገ ፖስታ ላይ ማህተም በማረግ ከኮፒ ጋር በፋይናንስ ቤሮ ቁጥር 3 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡

10. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ተዘግቶ በእለቱ 430 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ ይከፈታል ፡፡ ነገር ግን የመክፈቻው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት ይከፈታል፡፡

11. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

12. /ቤቱ የሚጫረተውን እቃ ብዛት እንደ አስፈላጊነቱ 20% በመጨመር ወይም በመቀነስ ማዘዝ ይችላል፡፡

13. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የጉልበት ወጪ በተቋሙ ቅጥር ግቢ በሚገኘው ንብረት ክፍል ማድረስ አለባቸው፡፡

14. ጨረታው ከተዘጋ በኃላ የሚመጣ የተጫራች ሰነድ ተቀባይነት የለውም ፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር -0111 266 273 / 0111 585 706/

አድራሻ አዲስ አበባ ሬስቶራንት ወረድ ብሎ የአራዳ /ከተማ ትምህርት /ቤት በወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ ////ቤት

አራዳ ክፍ ከተማ ወረዳ 05 የትምህርት ብልጭታ /// /ቤት