አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አዲስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 17, 2026)

ለሁለተኛ ዙር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ አድስ ስፔር ፓርቶች ባሉበት ሁኔታ መስከረም 13 ቀን 2019 .. ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፦

1. አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) እና ዋጋቸው 500,000 (አምስት መቶ ሺህ) በላይ ለሚሆኑ ዕቃዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፣ ከላይ የተጠቀሱትን ማቅረብ የሚችሉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 13/01/2019 . ድረስ የማይመለስ 100 / አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በጅማ ጉምሩክ //ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ በመሄድ መመዝገብ ይኖርበታል።

.

የመ/ቤቱ ስም

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 07/01/2019 እስከ 12/01/2019 .

የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አሶሳ /መቅ/ መቆ ጣቢያ

ለሁለተኛ ዙር ሐራጅ ጨረታ

መስከረም 13 ቀን 2019 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ላይ አሶሳ /መቅ/መቆ/ጣቢያ ይካሄዳል

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 57-44-83-714 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በጅማ ///ቤት የአሶሳ ጉምሩክ መቅረጫና መቆጣጠሪያ ጣቢያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *