Addis Zemen (Sep 20, 2026)
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
ቅዱስ እስጢፋኖስ በጎ አድራጎት ማዕከል ከኢፊዲሪ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ፍቃድ ቁጥር 1395 በኢትዮጵያ ነዋሪዎች የበጎ አድራጎት ድርጅት ተመዝግቦና ህጋዊ ፍቃድ አግኝቶ የሚንቀሳቀስ የዕርዳታ ድርጅት ሲሆን የ2018 ዓ.ም. ሒሳብ በኦዲት ሙያ ህጋዊ ፍቃድና ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል ፡፡
ስለሆነም
- የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ኦዲት በማድረግ ልምድ ያላቸው
- የሚሠሩበትን ዋጋና የሚያስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ መሥሪያ ቤት በአካል ወይም በፓስታ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣ እስከ አሥር ቀን ድረስ በመላክ መወዳደር ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡– ልደታ ክ/ከ/ ወረዳ 05 ተክለሃይማት ፔፕሲ ፋብሪካ ዝቅ ብሎ
ስልክ ፡– 011-2-130737 ወይም 0913-270073 የመ.ሳ.ቁጥር 21043 አዲስ አበባ
ቅዱስ እስጢፋኖስ በጎ አድራጎት ማዕከል