Bahir Dar University፡ Procurement of Rent Service – test3.diretenders.com

Bahir Dar University፡ Procurement of Rent Service


Government (Sep 21, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: BDU-NCB-NC-0056-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Rent Service
  • Description: Procurement of Rent Service
  • Award Type: Item-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Bahir Dar University
  • Clarification Request Deadline: Sep 21, 2026, 9:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Sep 22, 2026, 12:00:00 PM
  • Terms and Conditions: 
  1. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. በዩኒቨርስቲው ውስጥ እንዳይሸጡ የተከለከሉ እንደ ሲጋራ፣ አደንዛዥ እጾች፣ጫት፣አልኮል መጠጦች፣ማንኛውም የወረቀት አይነቶች፣ባለብረት ፋይል አቃፊ፣ኦሪንግ፣ስኳርና ማንኛውም የባልትና ውጤቶች፣ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው (ኤክስፓየርድ ያደረጉ) እቃዎችን በሱቁ ውስጥ መሸጥ አይፈቀድለትም።
  3. የጨረታ መነሻ ዋጋ ለአንድ ኪራይ በወር ብር 31=533.00 (cLd ›”É iI አምስት መቶ ሰላሳ ሦስት w`) ነው፡፡ ስለዚህ ጠጫራቾች ከመነሻ ዋጋው በታች የኪራ ዋጋ መሙላት አይችሉም።
  4. ጨረታውን የሚያሸንፈው ድርጅት ከዩኒቨርሲቲው ጋር ለአንድ ዓመት ውል የሚዋዋል ይሆናል።
  5. በሱቁ ውስጥ የሚሸጡ እቃዎችን የመሸጫ ዋጋ ተመን ከተያያዘው ሰነድ ማየት ይችላሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *