መሊቅ የስልጢ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ስራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ/ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ/ም 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

መሊቅ የስልጢ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ስራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ/ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም. ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ/ም 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 21, 2026)

የሂሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2016

መሊቅ የስልጢ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ማህበር የፋይናንሻል ስራ እንቅስቃሴ ከጥቅምት 01/2016 ዓ/ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ ያለውን የ2016 እና የ2017 ሂሳብ ዘመን የሁለት ዓመት ደጋፊ ሰነዶችን የያዘ የ2016 ዓ.ም. 39 እና የ2017 ዓ/ም 49 ፋይል አቃፊ ሰነዶችን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

በመሆኑም ኦዲት አድራግው ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡-

  1. በኢትዮጵያ ሂሳባ አያያዝና ኦዲቲንግ ቦርድ ወይም እሱ ከሚወከለው አካል ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችለው የሙያ ፍቃድ ያገኘ እና የሙያ ፍቃድ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል፤
  2. በሀገሪቱ ህግ መሰረት የኦዲት ስራን ለማከናወን የሚያስችል የዘመኑን ግብር የተገበረበት የታደሰ የንግድ ፍቃድና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፤
  3. የህብረት ስራ ማህበራት ሂሳብ ምርመራን በተመከከተ ከፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ ወይም ከሌሎች ህጋዊ አካላት ስልጠና የወሰደና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ቢሆን ይመረጣል፤
  4. ከሂሳብ መርማሪ ቡድን አባላት ውስጥ ቢያንስ አንዱ ከዚህ በፊት የህብረት ስራ ማህበራትን ሂሳብ የመረመረ ቢሆን ይመረጣል፤ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
  5. ከሂሳብ ምርመራ ያለውን የስራ ልምድ አደራጅቶ ማቅረብ የሚችል፤
  6. የህብረት ስራ ማህበራት ሂሳብ ለመመርመር ብቁ ባለሙያዎችን በስራ ላይ ማሰማራት የሚችል ይህ ሳይሆን ቀርቶ ለሚከሰተው ማንኛውም ኪሳራና ችግር አስቀድሞ ሳፊነቱን መውሰድ የሚችል፤
  7. ስራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ጊዜና የአንድ ፋይል አቃፊ እና ጠ/ዋጋ ከነተጨማሪ እሴት ታክስ በመሙላት የሚያቀርብ፤
  8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ መርካቶ ከረሜላ ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 በሚገኘው የስልጤ ልማት ማህበር ጽ/ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ 200 ብር በመሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን በንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000085996278 አስገብቶ ሰነድ በመግዛት የሞሉትን ሰነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሰነዱን ለይቶ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ከላይ የተገለጹትና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎችን በማያያዝና በፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ፤
  9. የጨረታው ሳጥን 15ኛው ቀን 08:30 ታሽጎ በዚሁ ቀን 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙባት የሚከፈት ሲሆን ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚፈጸም ይሆናል።
  10. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 20 99 99 40/ 09 11 97 86 26/ 09 45 58 78 62

አድራሻ፡- በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ

መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *