Addis Zemen (Sep 22, 2026)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ የግል ሆስፒታሎች እና የጤና ማዕከላት የ 2018 የበጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም በዘርፉ ልምድ ያላችሁ ኦዲተሮች በጨረታው እንድትሳተፉ ይፈለጋል፡፡
በጨረታው ለመሳተፍ
1 የግብር ክሊራንስ
2 የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
3 ምዝገባ ሰርተፍኬት
4 የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆነ የምዝገባ ሰርተፍኬት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለ ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዶቹን በአለም ሀይሌ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 505 ማስገባት አለባቸው፡፡ ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠጠ መረጃ 09-13-15-24-31/09-64-01-26-43
የኢትዮጵያ የግል ሆስፒታሎች እና የጤና ማዕከላት