Addis Zemen (Sep 21, 2026)
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ
ዶክሳ ደቨሎፕመንት የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓም በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው
2. የዘመኑን ግብር ከፍለው የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያደሱ
3. ለኦዲት ስራ በቂ የሥራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው
4. የታክስ መለያ ቁጥር (TIN NUMBER) ያላቸው ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋና ሥራውን ሰርታችሁ የምታሰረክቡበትን ጊዜ የሚገልፅ በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት 3 (ሦስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ እንድታመለክቱ እናሳስባለን።
አድራሻ፡– ዶክሳ ደቭሎፕመንት ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ልዩ ስሙ ሀይሌ ጋርመንት አደባባይ ኖክ ማደያ አጠገብ ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ ስልክ +251 911441922
ማሳሰቢያ፡– ኦዲት የሚደረገው ሰነድ አንድ (1) ፋይል ቦክስ ብቻ ነው።
ዶክሳ ደቨሎፕመንት