Addis Zemen (Sep 23, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ/ም
ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ዋና መምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ መምሪያዎች የሚውል ዕቃዎች ለመግዛት የወጣ ጨረታ ነው።
|
|
የሎቶች አይነት
|
የሚያስዙ ሲፒኦ
|
|
ሎት– 1 |
የህትመት ውጤቶች
|
10,000
|
|
ሎት– 2 |
የፅዳት ዕቃዎች
|
5,000
|
|
ሎት– 3 |
የታሸገ ውሃ
|
10,000
|
|
ሎት– 4 |
የፅህፈት መሳሪያዎች
|
5,000
|
|
ሎት– 5 |
የጥገና ዕቃዎች
|
10,000
|
|
ሎት– 6 |
ፍራሽ
|
10,000
|
|
ሎት– 7 |
የኮምፒውተር፣ፕሪንተር እና ኮፒ ማሸን ጥገናና ስርቨስ
|
5,000
|
|
ሎት– 8 |
የICT የጥገና ዕቃዎች
|
10,000
|
|
ሎት– 9 |
የተሸከርካሪ ጎማ እና ከመነዳሪ
|
10,000
|
|
ሎት– 10 |
ለቢያጆ /የመኪና እጥበት/ እና ጎሚስታ
|
5,000
|
|
ሎት– 11 |
የመኪና ኪራይ
|
5,000
|
|
ሎት– 12 |
ጉልበት ሠራተኛ
|
4,000
|
|
ሎት– 13 |
የተለያዩ አልባሳት
|
6,000
|
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ እና በዘረፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የግብር ከፋይነት ምዘገባ ምስክር ወረቀት ያለው
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፊከት ያለው
- የመንግስት ግዥ አቅራብነት ምዝገባ የምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራች 1-4 የተጠቀሱትን የንግድ ፍቃድ፣ የቫት የቲን መለያ ቁጥር እና የአቅራቢነት ምዘገባ መረጀዎችን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ግደታ አለባቸው። በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ሳዓት ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ፋ/ግዥ መምሪያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ 406 የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ከአንድ ሎት በላይ የሚጫረቱት ተጫራቾች የሎቶቹ ድምር የጨረታው ማስከበረያ በባንክ በተረጋገጠለት ሲ.ፒ.ኦ በኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምረያ ስም አዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማስገባት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ ዋና መምሪያ ፋ ግዥ መምሪያ 4ኛ ፎቅ በማቅረብ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ከስራ ቀናት ውጪ እና የክብረ በአል ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀናት የሚከፈት ይሆናል። ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም።
- የጨረታው ሳጥን በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሸጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ፋ/ግዥ መምሪያ 4ኛ ፎቅ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መሰሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጨራቾች የሚወዳዳሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
- በተሰጠው የጨረታ ሰነድ ብቻ ሞልቶ ማቅረብ ይገባዋል።
- ሎት 2፣ 4፣ 03፤ 5 እና 13 ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
- ሎት 1 መስሪያ ቤቱ የህትመት ናሙናውን ያቀርባል፤ ነገር ግን የስም ቲተር፤ የጠረጴዛ የማንነት መገለጫ ተጫራቾች ናሙና ያቀርባሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሎት /ዕቃዎች አማራጭ ዋጋ ማስቀመጥ አይቻልም።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ አዳራሻ ፡-ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ከጦር ሃይሎች ወረድ ብሎ ቶታል 3 ማዞሪያ ሳይደርሱ በስተቀኝ ኦሜጋ ት/ቤት አጠገብ ስልክ ቁጥር 011-320-4446/ 011– 371-7741 ደውለው መረዳት ይችላል።
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ/ፖሊስ ዋና መምሪያ