Reporter (Sep 23, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ለውጪ ኦዲት አገልግሎት
ድርጅታችን በ2019 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን የውጪ ኦዲት ሥራ ለማሰራት ፈቃድ ያላቸውን እና በቂ ልምድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች/ባለሙያዎች በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል።
1. ተወዳዳሪዎች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- በኢትዮጵያ የተመዘገበ ሕጋዊ የኦዲት ድርጅት/ባለሙያ መሆን፤
- ከተገቢው ባለሥልጣን የተሰጠ የሥራ ፈቃድ ያለው፤
- የዘመኑ የንግድ ፈቃድ የታደሰ፤
- የTIN ምዝገባ እና የVAT ሰርተፍኬት (ካለ) ማቅረብ ፤
- ቢያንስ 1 ዓመት የውጪ ኦዲት ልምድ ያለው፤
- ከዚህ በፊት የሰራቸውን ድርጅቶች ዝርዝር እና ማስረጃ ማቅረብ፡፡
2. የጨረታ ሰነድ
ተወዳዳሪዎች የቴክኒክ እና የፋይናንስ ሰነዶቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ቢሮ ማቅረብ አለባቸው።
3. የማስገቢያ ጊዜ
ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ማቅረብ ይቻላል።
4. የጨረታ መክፈቻ
ጨረታው በ 29/01/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ/ከሰዓት 3 ሰዓት በድርጅቱ ቢሮ ፊት ይከፈታል፡፡
5. አድራሻ
ድርጅቱ፡ Hope365 ኢትዮጵያ
አድራሻ፡ ሻሸመኔ
ስልክ፡ 0912260984
ኢሜይል፡ brook@hope365.life
P.O.Box 981
Website: www.hope365.life
ማሳሰቢያ: ድርጅቱ ማንኛውንም ወይም ሁሉንም ጨረታ ያለምክንያት የመሰረዝ መብት አለው።