Addis Zemen (Sep 25, 2026)
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ሲዳማ ብሮድካስትንግ ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ኮርፖሬሽኑ ለሥራ የሚፈልጋቸውን ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተለዩ ዕቃዎችን
- ሎት 1 የኤሌክትሪክ ሞተርሳይክሎች
- ሎት 2 የስቱድዮ ዕቃዎች፣ የፕሮዳክሽን መሣሪያዎችና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም በዚህ ጨረታ
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው
- የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍከት ያላቸው
- የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፊከት ያላቸው ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
2. ኤሌክትሪክ ሞተርሳይክሎች እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ዝርዝር የሚገልጽ ጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500/አምስት መቶ/ብቻ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000597094934 አስገብቶ እስልፑን በመያዝ ሀዋሳ ወንዶ ንግድ ኩባንያ ህንጻ ጀርባ በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ 20,000/ሃያ ሺህ/ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ብድቦንድ ግዥውን በሚፈጽመው ድርጅት ስም አዘጋጅቶ ማቅረብ ይኖርበታል። ከተጠየቀው ውጪ የሚቀርብ ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረውም።
4. ተጫራቾች አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው።
5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ ሙሉ አድራሻቸውንና ፈርማቸውን አሟልተው የእያንዳንዱ ሎት የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሻል ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየብቻ በሰም በታሽገ ኤንቬሎፕ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው።
6. ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ኮርፖሬሽኑ ለጨረታ ባዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው። ጨረታው በዕለቱ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካለሆነ በቀጣዩ ሥራ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 212 1480 / 09 16 03 72 61 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን