በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 25, 2026)

ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ለትምህርት/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮግራም በመሎራሻ ቀበሌ ትም/ቤት የሴቶች ንፅህና ማዕከል እና ቆሻሻ ማቃጠያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ላይ መወዳደር የሚፈልግ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው።

1. በዘርፋ ንግድ ፍቃድ ያለው

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ወይም የንግድ ፈቃድ ያሳደሰ

3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ

4. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው

5. የግብር ከፋዮች ምዝገባ ቁጥር /TIN NO/ ሰርተፍኬት ወረቀት ያለው፡፡

6. ከጠቅላላ ክፍያ 3% ለመንግስት ግብር መክፈል የሚችል ህጋዊ የሆነ በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላል።

7. የዚህ ጨረታ ሣጥን የተዘጋጀው ሰ/አ/ወ/ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት ግቢ ስለሆነ ተጫራቾች የጨረታ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንት እና ቴከኒካል ሁለት ኮፒና ፋይናሻል ሁለት ኮፒ በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በማድረግ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መክትት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

8. ተጫራቾቾ CPO 15000/አስራ አምስት ሽህ ብር ማስያዝና ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ 400 ብር በመክፈል ጨረታዉ ከመጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

9. በተጨማሪም ተጫራቾች በጨረታ ሠነድ ውስጥ ያሉትን መመርያዎችን መፈፀም ግዴታ አለባቸው።

10. ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኝም የሚከፈት ይሆናል።

ጨረታው የሚቆየው ጊዜ ከቀን 15/1/2019 ዓ.ም እስከ 6/2/2019 ዓ.ም ሲሆን የሚያበቃው በቀን 6/2/2019 ዓ.ም በ10፡00 ሰዓት ላይ ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በቀን 6/2/2019 ዓ.ም በ10፡10 ሰዓት ላይ ነው።

ማሳሰቢያ፡– መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

መረጃ ካስፈለገ በ09 77 73 09 06 መደወል ይቻላል።

በደቡብ/ኢት/ክ/መንግስት በአሪ ዞን ሰሜን አሪ ወረዳ ፋይናንስ/ፕ/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *