Melekite Dire (Sep 23, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ከዚህ በታች የተዘረዛረው ስራ የሚስራ መከና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
ለዋሄል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለመምህራን አስተዳደር ሰራተኞች እና አመራሮዎች የትራንስፖርት አገልግሎት የሚስጥ እንደሁም ለት ቤቱ የተለየዩ የትምህርት እቃዎች ሲገዛ የሚጓጓዝ እና ሌሎች መሠል አገልግሎቶች ሙሉ ሳምንት ወይም (7) ሰባት የስራ ቀናት ለት/ቤቱ የሰርቪስ አገልግሎት የሚስጥ ከላይ እቃ መጫኛ ፖርቶ መጋሌ ያለው 12 ( አስራ ሁለት) ሰው በላይ መጫን የሚችል ደረጃ 2 ና ከዛ በላይ ጠንካራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ መኪና ወይም ደይና መኪና አወዳድሮ በኮንትራት የኪራ ፈቃድ ያላቸው ባለንብራቶች መጫረት የምችሉ ና ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1.በቅርቡ (የዘመኑ) የመንግስት ግብር የከፈለበት ህጋዊ ማስረጃ የሚቀርብ የሚችል።
2.የታደሰ መንጃ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።
3.ከፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ወይም ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተሽከርካሪው መንጃ ፈቃድ ያለው።
4. ተጫራቾች በዋጋው ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ስማቸውን ፊርማቸውን አድራሻቸውን የድርጅታቸውን ማህተተም ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 ሶስት መቶ ብር ብቻ በመከፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአካባቢ ድሬ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰአት በድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በግዥፋን ኣደ ስራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ በአመራኛ ቋንቋ የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
6.የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ጊዜ አንስቶ እስከ መሰከረም 26/01/2019 ዓ.ም ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
7. የጨረታው የሚከፈቱ መሰከረም 27/01/209 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል
8. ነዳጅ የሚችለው ራሱ ተከራዩ ት/ቤት ነው
9.ት/ቤት በሚያወጣው ፕሮግራም መሰረት ጠቅላላ አገልግሎት መስጠት የሚችል
10. በጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ብር ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ብር 5ዐዐዐ (አምስት ሺ ብር) ማስያዝ
11.ሚኒባስ ከሆነ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፤ደይና ከሆነ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት
12.ት/ቤቱ የተሻለ መነገድ ከአገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡– ለመወዳደር በመስፈርትነት የተቀመጡት ሁኔታዎች በማንኛውም ሁኔታ ተፈጻሚ ይሆናሉ።
አድራሻ፡ ት/ቢሮ 1ኛ ፎቅ የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ድጋፍ ስራ ሂደት ቢሮ
ለበለጠ መረጃ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0979841903 / 0915001009/0935508419
በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ ዋሄል 2ኛ ደረጃ ት/ቤት