ኑዌር ልማት ማህበር እ.ኢ.አ. የ2025 ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኑዌር ልማት ማህበር እ.ኢ.አ. የ2025 ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 25, 2026)

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

ኑዌር ልማት ማህበር የሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በጋምቤላ ክልል እና በጋምቤላ ከተማው የሚገኝ ድርጅትመሆኑ ይታወቃል፡፡ ድርጅቱን የማህበረሰብ ኑሮ የሚያሻሻሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎች እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን ማህበሩን እ.ኢ.አ. የ2025 ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት ማንኛውም ድርጅት ኦዲት ለማድረግ የሚፈልገው ድርጅት ካለ ከታች የተዘረዘረው ነጥብ የሚያሟላ መወዳደር ይችላል።

በኦዲት ሥራ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለቸው እና የዓመት ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅት ይህን ኦዲት ማድረግ ይችላል።

ይህን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 5 የሥራ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማለትም ከመስከረም 18 2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 22 2019 ዓ.ም ድረሰ በአካል ሆነ በኢሜል ማመልከት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ከመስከረም 29 2019 ዓ.ም ከ4፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡ አድራሻ፡ ዋና መሥሪያ ቤት በጋምቤላ ክልል ጋምቤላ ከተማው 02 ቀበሌ አራት ኪሎ ኪዳነ ምሕረት ቤተ–ክርስቲያን ጀርባ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ 0911909202 ወይም 0929371214

ኢሜል፡ mabielchoul@gmail.com 

ፖስታ ሣጥን ቁጥር 299 ጋምቤላ

ኑዌር ልማት ማህበር/ኑልማ/


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *