የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፣ መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 25, 2026)

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎችና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ/3A/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1 እና በሎት 2 የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች መለዋወጫዎች እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሎት ቁጥር

የጨረታ ዓይነት

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ በብር

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የመዝጊያ ቀን

የመዝጊያ ሰዓት

የመክፈቻ ሰዓት

1

ሎት 1

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች

200,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

300

መስከረም 27/2019

4:00

4:30

2

ሎት 2

የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት

 

200,000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

300

መስከረም 27/2019

4:00

4:30

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ/ማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡ የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል። ጨረታው መስከረም 27/2019 ዓ/ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ– ሥርዓት ይከናወናል።

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤

ስልክ ቁጥር: +251 913514061 ወይም +251-911157091 ፋክስ ቁጥር 0114421312

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *