Addis Zemen (Sep 27, 2026)
የአንደኛ ዙር የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 01/2019
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከመደበኛ በጀት እና ከውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች /አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1. አላቂ የጽህፈትና የትምህርት እቃዎች
- ሎት 2. የፅዳት እቃዎችና መገልገያዎች
- ሎት 3. የደንብ ልብስ
- ሎት 4 ቋሚ እቃዎች ግዥ
- ሎት 5. ህትመት
- ሎት 6. ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች
- ሎት 7. የመዝናኛ ክበብ መስተንግዶ ስራዎች
- ሎት 8. የመጓጓዣ አገልግሎት ግዥ እና
- ሎት 9. ህንፃ ጥገና ስራዎች
በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸው፡፡
- በአቅራቢነት ምዝገባ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
- ለመጫረት የሚያበቃ ሙሉ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት ከ2፡30 እስከ 11፡30 ድረስ የቀራንዮ መ ዓለም ቁጥር 1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 1 በመምጣት በየሎት የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) በጥሬ ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን እና ቅጅ ኮፒ ለየብቻ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)ሲፒአ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታው ሳጥን እስከሚታሸግበት ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሠዓት ላይ ታሽጎ በዚያው እለት በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምህርት ቤቱ ላይብረሪ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጃችሁ ተጫራቾች ከደራጃቸው አካል የጨረታ ሠነድ በነፃ እንዲወስዱ፤ ጨረታ እንዲሳተፉ፤ በጨረታ ማስከበሪያ እና በውል ማስከበሪያነት የሚያገለግል በግልፅና በዝርዝር በተፃፈ የምታቀርቡትን እቃ አምራች መሆናችሁን የሚገልፅ በሚመለከተው አካል የተፈረመ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች በመ ቤቱ የተዘጋጀውን ዝርዝር ፍላጎቶች እና መደበኛ የጨረታ ሠነድ በመውሰድና የሚሞላውን ክፍል በሙሉ በመሙላት እና ሁሉም ገፆች ላይ ተፈርሞና ማህተም ተረጋግጦ ለመ/ቤቱ ተመላሽ ማድረግ ግዴታ መሆኑን እየገለፅን ጨረታ ከተዘጋ በኋላ የሚመጡ የጨረታ ሠነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
- የመ/ቤቱ የዕቃ ገምጋሚ ቴክኒከ ኮሚቴ የሚቀርቡትን እቃዎች ጥራት የጎደላቸው መሆኑን ካረጋገጠ መ/ቤቱ እቃው እንዲመለስ ማድረግ ይችላል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ድርጅቶች ማሸነፉ እንደተገለፀለት በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈፀመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ መ/ቤቱ ለሚመለከተው አካል ሪፖርት ተደርጎበት መ/ቤቱ 2ኛ የወጣውን ተወዳዳሪ ሊጋብዝ ይችላል፡፡
- አሸንፋችሁ እቃ የምታቀርቡ ተጫራቾች በሙሉ የምታቀርቧቸው እቃዎችን በሙሉ ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጋችሁ ማስረከብ ይኖርባችኋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ማስከበሪያነት የሚያገለግል የገንዘብ መጠን በየጨረታ ሎት ተከፋፍሎ እንደሚከተለው የቀረበ ሲሆን ለምትወዳደሩባቸው የጨረታ ሎቶች በCPO ብቻ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
የሎት ቁጥር
የሎት ዝርዝር
የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ብር /CPO/
ሎት 1
አላቂ የጽህፈትና የትምህርት እቃዎችና መገልገያዎች
28,000.00
ሎት 2
የፅዳት እቃዎችና መገልገያዎች
15,000.00
ሎት 3
የደንብ ልብስ
32,000.00
ሎት4
ቋሚ እቃዎች
35,000.00
ሎት 5
ህትመት
1,500.00
ሎት 6
የኤሌክትሮኒክስ እድሳትና ጥገና ስራዎች
2,000.00
ሎት 7
የመዝናኛ ክበብ መስተንግዶ ስራዎች
5,000.00
ሎት 8
የመጓጓዣ አገልግሎት ግዥ
5,000.00
ሎት 9
የህንፃ ጥገና ስራዎች ግዥ
7,000.00
- በጨረታ ማስከበሪያነት የተያዘውን ሲፒኦ በመውሰድ እና ተጫራቾች ውል እንዲዋዋሉ ከመ/ቤቱ ሲገለፅላቸው ያሸነፉበትን የዋጋ ድምር 10% በውል ማስከበሪያነት የሚያገለግል በመስሪያ ቤታችን ስም በCPO ማስያዝ ይኖርባችኋል፡፡
- የግዥ ውል በሚፈፀምበት ጊዜ መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተውን የእቃ ብዛት እስከ 20 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
- የግዥ ውል በሚፈፀምበት ጊዜ መ/ቤቱ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተመለከተውን የእቃ ብዛት እስከ 20 በመቶ ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል፡፡
- ጨረታ ሰነዱ ላይ ከተዘረዘሩት ውጭ በጥራት የሚበልጥና የሚስተካከል ዋጋ ያለው እቃ በማቅረብ መወዳደር ይቻላል፡፡
- ጨረታ አሸናፊ የሆናችሁ ድርጅቶች ያሸነፋችሁበትን እቃ መ/ቤታችን ንብረት ክፍል ድረስ በማስገባት ማስረከብ ይኖርባችኋል፡፡
- ‘ተጫራቾች ናሙና እንዲያቀርቡባቸው የተመረጡትን እቃዎችን በፍላጎት ዝርዝሩ ላይ የሚገልፅ ምርመራ በሚለው ሳጥን ስር የተገለፀ ሲሆን ናሙናው እስከ ግልፅ ጨረታ ማለቂያ ቀንና ሠዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
- አንድ ተጫራች ሌላው ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ትምህርት ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8
በጦርኃይሎች በሆላንድ ኤንባሲ ቀራንዮ አደባባይ ወደ
ቀራንዮ መድኃኒዓለም ቤተ-ክርስቲያን መግቢያ በስተቀኝ
በኩል 1ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ
ስልክ ቁጥር፡- 011-3-69-02-03 / 011-3-69-06-50
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 1 ቅድመአንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት