Ministry of Revenue፡ Procurement of Construction Materials – test3.diretenders.com

Ministry of Revenue፡ Procurement of Construction Materials


Government (Sep 28, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0121-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Construction Materials
  • Description: Procurement of Construction Materials
  • Award Type: Lot-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Revenue
  • Clarification Request Deadline: Sep 27, 2026, 9:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Oct 01, 2026, 5:30:00 AM
  • Terms and Conditions: 
  1. ተጫራቾች አሸናፊ ያሸነፈበባቸውን እቃዎች ገቢዎች ሚ/ር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ድረስ ማምጣት የሚጠበቅበት ሲሆን ተጋባዡ ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል።
  2. ተጫራቾች አሸናፊ መ/ቤቱ በሚመድበው ሰራተኛ ስለትክክለኛነታቸው አስመርምሮ ያስረክባል።
  3. ተጫራቾች የተሰነጠቀ፣የተሰበረ ወይም የተሸራረፈ፣ የጎደለ፣ ወይም ከመስፈርት (specification) ውጪ የሆኑ እቃዎች አቅራቢው በራሱ ወጪ ይመልሳል ወይም ያስተካክላል።
  4. ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *