የሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የማህበሩን 2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የማህበሩን 2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 28, 2026)

የኦዲተር ምልመላ ማስታወቂያ

የሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን ሀገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን አማካኝነት የምዝገባ ፍቃድ ቁጥር 7845 አግኝቶ የሕጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ተሰጥቶት ተግባሩን እያከናወነ የሚገኝ ተቋም መሆኑ ይታወቃል።

የሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን የማህበሩን 2018 በጀት ዓመት ሂሳብ ለማሰራት (ኦዲት ለማስደረግ) ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መሠዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

1. ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው

2. የታክስ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው

3. የዘመኑን ግብር ከፍለው የ 2018 ፈቃዳቸውን ያደሱ

4. ለኦዲት ሥራ በቂ የሥራ ልምድና ባለሙያ ያላቸው

ተወዳዳሪዎች ለአገልግሎት የምታስከፍሉትን ዋጋ ሥራውን ሰርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ የሚገልጽ በማያያዝ በሰም በታሽገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የድርጅቱ አድራሻ እንድታመለክቱ እንናሳስባለን።

አድራሻ – ሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን፣

ቦሌ ክ/ከተማ ሠረዳ 6፣ ልዩ ስሙ መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ጋር ግሬት ኮሚሽን ህንጻ ቢሮ ቁጥር 601

ለበለጠ መረጃ ስልክ +251 92 344 015// +251 95 106 9494

ማሳሰቢያ ኦዲት የሚደረገው ሰነድ አንድ ፋይል ቦክስ ብቻ ነው።

ሂሊንግ ዊንግስ ኢትዮጵያ ዴቨሎፕመንት አሶሴሽን

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *