Government (Oct 14, 2026)
Please click on this link to bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/59ee9e7c-a4cf-4145-b889-781db78aa211/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: HUU-NCB-NC-0296-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Cleaning Service
- Description: Procurement of purchasing cleaning service/የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ በቢያጆ/ አዋዳ ኮሌጅ/2019
- Award Type: Lot-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Hawassa University
- Clarification Request Deadline: Oct 14, 2026, 2:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Bid Submission Deadline: Oct 16, 2026, 12:00 PM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Terms and Conditions:
- ማሳሰቢያ ዶክመንታችሁ በግልፅ የሚታይና በዘርፉ የተሰማራችሁበት መሆን አለበት አለበለዚያ ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
- በተጨማሪም የክፍያ ደረሰኛችሁ መንግስት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ካሽ ሪጂስተር ወይም ኪው አር ኮድ መሆን ግዴታ ነው።
- መኪናው የመጫን አቅሙ አስር ሺህ ሊትር እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት የመድፊያ ቦታ እንዲሁም ወጪዎች ካሉ አሸናፊው ድርጅት የሚሸፍን ይሆናል።
- በተጨማሪም አሸናፊው ድርጅት ስራ ለመጀመር ውል መግባት ይኖርበታል።
- የተሸከርካሪውን ሊብሬ እና መጠባበቂያ ሊብሬ ማያያዝ ይኖርበታል።
- ኮሌጁ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡