Addis Zemen (Oct 16, 2026)
ማስታወቂያ
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተሸከርካሪዎቹን ለመግዛት የሚፈልግ ተጫራች አዲስ አበባ ቃሊቲ አካባቢ በሸገር ዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ቢሮ ቁጥር 4 ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ከጥቅምት 6 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ በአካል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ) በመክፈል መግዛት የሚችሉ ሲሆን በጨረታ ሰነዱ ላይ የተቀመጡ መስፈርቶችን በማሟላት እስከ ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ድረስ የመረጡትን ተሽከርካሪ ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማዘጋጀት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ጨረታው ጥቅምት 21 ቀን 2019 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡15 ሰዓት ይከፈታል።
ግሩፑ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በተንቀሳቃሽ ስልክ ቁጥር 09 13 29 40 35 / 09 11 66 38 04 / 09 70 21 71 57
ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር