በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 20, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2019 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የስፖርት ትጥቆች አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ

ከዚህ በታች የተገለጸዉን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ ተጫራቾች በጨረታዉ እንዲሳተፍ ይጋብዛል።

62- በዘረፉ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፍሉ ።

63- አቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣

64- ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ተመዝጋቢ የሆነ።

65- የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባችኃል።

66 ተጫራቾች የጨረታዉን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ( 15) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት ለያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 1500 (አንድ ሺህ አምስት መቶ ) ብር በገላን ክ/ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን ከገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት መውሰድ ይችላሉ ።

67- ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሽገ ኤንቨሎፕ በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ( 15) ተከታተይ የስራ ቀናት ድረስ በገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል ።

68- ጨረታዉ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ(ተዘግቶ ልክ በዚሁ ቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገላን ክ/ከተማ 7 /ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል ።ዕለቱ የሥራ ቀን ከልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመክፈት እያግደውም።

69 ተጨራቾች የጨረታ ማስከበረያ ዋሰትና ብር 50,000(አምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ / CPO | ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባችዋል ።

70- ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ የውል ማሰከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10 % በማስየዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል ።

71- ተጨራቾች የጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቻው በኋላ ውል ካልፈፀሙና የውል ማስከበሪ ካላስያዙ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል 

72- ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ዉስጥ በተገለፀዉ መስረት የተጨራተበት ዕቃ ናሙና / Sample/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል 

73- ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሸል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም።

74- የመወዳደሪያ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሠረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል ።

75 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

76- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 4 45 01 82(09-23 57 4941) በመደወል እና በአካል ተገኝቶ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አድራሻ፡- በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ከ ከተማ 

በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ ጽ/ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *