አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር ለቀጣዩ ሦስት ዓመት (2019 – 2021 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማሰመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር ለቀጣዩ ሦስት ዓመት (2019 – 2021 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማሰመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል


Reporter (Oct 18, 2026)

የውጪ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር በመርካቶ አከባቢ ሱቆችን ገንብቶ በማከራየት ያለ ድርጅት ነው:: ስለዚህ ለቀጣዩ ሦስት ዓመት (2019 – 2021 ዓ.ም) ሂሳባችን በውጭ ኦዲተር ለማሰመርመር ከወዲሁ መዋዋል ይፈልጋል:: ስለዚህ የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ ሆኖ ፈቃድ ያሳደሰ የውጪ ኦዲተር በዓመቱ የሚሰራበት ክፍያ ዋጋና የኦዲት ድርጅቱ አጠቃላይ ፕሮፎርማስ የሚገለፅ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ መርካቶ ከጣና ገበያ ጀርባ በሚገኘው ጽ/ቤታችን ድረስ በግንባር በመቅረብ መወዳደር ይችላሉ::

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር — 0903987777
0911377587
አድማስ ዘመናዊ አክስዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *