Addis Zemen (Oct 20, 2026)
ለሚመለከተው ሁሉ
በጨረታ ሰነድ ቁጥር ቁ-NCE_AAMMI/NCB/003/2026 በቀን 18/01/19 ዓ.ም በወጣ በኢንዱስትሪው ለሚመረቱ የኢንፕልመንት (ማረሻ፣ መከስከሻ፣ ጋሪ) መሳሪያዎች ምርት አገልግሎት የሚውሉ የመለዋወጫና የግብዓት ግዥ እና በጨረታ ሰነድ ቁጥር ቁ-NCBAAMM|/NCB/002/2019 በቀን 23/01/19 ዓ.ም በወጡ እና ለተለያዩ ኦፕሬሽናል ስራዎች አጋዥ የሆኑ የመካኒካል ወርክ ሾኘ ማሽኖች ግዥ የጨረታ ማስገቢያ ቀነ-ገደብ ስለ ማራዘም ይመለከታል።
አዳማ የግብርና ማሽነሪ ማምረቻ ኢንዱስትሪ በጨረታ ሰነድ ቁጥር ቁ-NCBAA-Al/NCB/003/2026 በቀን 18/01/9 ዓ.ም በወጣ በኢንዱስትሪው ለሚመረቱ ምርት አገልግሎት የኢንፕልመንት (ማረሻ፣መከስከሻ፣ጋሪ) መሳሪያዎች የሚውሉ የመለዋወጫና የግብዓት ግዥ እና በጨረታ ሰነድ ቁጥር ቁ-NCBAAMMl/NCB/002/2019 በቀን 23/01/9 ዓ.ም በወጣ ለተለያዩ ኦፕሬሽናል ስራዎች አጋዥ የሆኑ የመካኒካል ወርክ ሾፕ ማሽኖች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አየር ላይ ያወጣን ሲሆን በዚህም በጨረታው መመሪያ መሰረት የሁለቱም ግዥዎች የጨረታ ማስገቢያ ቀነ ገደብ ጥቅምት 9/2019 ዓ.ም ቢሆንም ነገር ግን በተጫራቾች በኩል የጨረታ ማስገቢያ ቀነ ገደቡ እንዲራዘም የቀረበውን ጥያቄ መሰረት በማድረግ በተወሰነ ደረጃ የጨረታዎቹ የቴክኒካል ስፔስፍኬሽን ዝግጅት በወቅቱ ያልተጠናቀቀ በመሆኑ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ ዘግይቶ የጀመረ በመሆኑ በጨረታዎቹ የቀረቡ ቴክኒካል ፍላጎቶችና መመዘኛዎች ሰፊ በመሆናቸው ለተወዳዳሪዎች በቂ የዝግጅት ጊዜ እንዲኖር ያስችል እና ከኢንዱስትሪው ጥቅም አንጻር በቂ ተወዳዳሪዎች ለማሳተፍ ሰፊ የገበያ ዕድሎችን ለመመልከት እንዲያስችለን የሰነድ ማስገቢያ ቀነ ገደቡ ማራዘም የታመነበት በመሆኑ የጨረታ ማስገቢያ ቀነ-ገደቡ እስከ ጥቅምት 30/2/2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻዎች ኢንዱስትሪ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6ac353d50a538a1090000001
https://tender.2merkato.com/tenders/6abb89360a538ad18e000001