-
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኘው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Oct 29, 2026) በድጋሚ የወጣ የዳልጋ ከብት ቆዳ፣ የበጎች እና ፍየሎች እርጥብ ሌጦ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች፡- በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ…
-
አማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአፈር ማከሚያ የግብርና ኖራ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የብድር ቁጥር / DDA Credit #:TF-B8450 የአፈር ማከሚያ የግብርና ኖራ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮግራም (RLLP-ll፤KEW-CA እና KFW-CSA) በአለም…
-
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ የ404ኛ ህዳሴ ኮር ግዥ ክፍል በ2019 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ የ404ኛ ህዳሴ ኮር ግዥ ክፍል በ2019 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በሎት 1 የሲቨል ሰራተኛ አልባሳት፣ በሎት 2 የቢሮ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የትምህርትና ስልጠና መረጃ ዕቃዎች፣ የቅ/ፕሮፓጋንዳ እቃዎች፤ በሎት3 ጥራጥሬ እና የፋብሪካ ውጤቶች፣ በሎት 4 የፅዳት ዕቃዎች፣ በሎት 5 የቀላል ተሽከሪካሪ መለዋወጫ በግልፅ…
-
ሐካማዝ ኮስሞቲክስ እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የፕላስቲክ ጥሬ ዕቃዎች (PVC/HDPE)፣ የኮስሞቲክስ ግብዓት ጥሬ ዕቃዎች፣ ማሽነሪዎች እና መለዋወጫዎችን በጅቡቲ ወደብ በኩል (ወደ ሞጆ ወይም ቃሊቲ ደረቅ ወደብ) እንዲሁም በአየር መንገድ (በቦሌ ካርጎ) ፈጣንና ቀልጣፋ የጉምሩክ አስተላላፊነትና የማጓጓዝ አገልግሎት (Customs Clearance and Freight Forwarding Transit Service) አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
Reporter (Oct 25, 2026) ሐካማዝ ኮስሞቲክስና ፕላስቲክ ማምረቻ ኃላ.የተ.የግ ማህበር የትራንዚተር አገልግልት የጨረታ ማስታወቂያ ሐካማዝ ኮስሞቲክስ እና ፕላስቲክ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጭ ሀገር የሚያስመጣቸውን የፕላስቲክ ጥሬ ዕቃዎች (PVC/HDPE)፣ የኮስሞቲክስ ግብዓት ጥሬ ዕቃዎች፤ ማሽነሪዎች እና መለዋወጫዎችን በጅቡቲ ወደብ በኩል (ወደ ሞጆ ወይም ቃሊቲ ደረቅ ወደብ) እንዲሁም በአየር መንገድ (በቦሌ ካርጎ) ፈጣንና ቀልጣፋ የጉምሩክ አስተላላፊነትና የማጓጓዝ አገልግሎት (Customs…
-
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳደር በቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ዳበናፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለስልጠና፣ ለፈርኒቸር ምርቶች እና ለአጠቃላይ ጥገና የሚውሉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳደር በቡኖ በደሌ ዞን በደሌ ከተማ ዳበናፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 ዓ.ም ለስልጠና፣ ለፈርኒቸር ምህርቶች እና ለአጠቃላይ ጥገና የሚውሉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ግለሰቦች እና ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል። ጥራት ያለውን ዕቃ ማቅረብ የሚችል፣ ሕጋዊ የሆነ ፍቃድ ያለው፣የዓመቱን…
-
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Oct 22, 2026) የተረፈ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከህዳር 01 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ለሚያመርተው በየእለቱ ከሚታረዱ ከዳልጋ ከብት የሚገኝውን እርጥብ ቆዳና ከበጎች እና የፍየሎች የሚገኝው እርጥብ ሌጦ፣ የስጋና አጥንት መኖ፣ የዳልጋ ከብት ቀንድ እና ለሳሙና መስሪያ ግብዓት የሚሆነውን የተነጠረ ሞራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም…
-
የአዳማ ግብርና ማሽነሪ ማምረቻዎች ኢንዱስትሪ: የጨረታ ማስገቢያ ቀነ-ገደብ ስለ ማራዘም ይመለከታል
Addis Zemen (Oct 20, 2026) ለሚመለከተው ሁሉ በጨረታ ሰነድ ቁጥር ቁ-NCE_AAMMI/NCB/003/2026 በቀን 18/01/19 ዓ.ም በወጣ በኢንዱስትሪው ለሚመረቱ የኢንፕልመንት (ማረሻ፣ መከስከሻ፣ ጋሪ) መሳሪያዎች ምርት አገልግሎት የሚውሉ የመለዋወጫና የግብዓት ግዥ እና በጨረታ ሰነድ ቁጥር ቁ-NCBAAMM|/NCB/002/2019 በቀን 23/01/19 ዓ.ም በወጡ እና ለተለያዩ ኦፕሬሽናል ስራዎች አጋዥ የሆኑ የመካኒካል ወርክ ሾኘ ማሽኖች ግዥ የጨረታ ማስገቢያ ቀነ-ገደብ ስለ ማራዘም ይመለከታል። አዳማ…
-
በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ለተለያዩ የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 19, 2026) ድጋሚ ሀገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። Consumable materials (Lot-I)-BEI (Building Electrical Installation), EMT (Electromechanical Technology), Leather, Wood-work (Furniture), Garment, Food &…
-
The FDRE Defense Engineering Industry Group (DEIG) invites international competitive bids for the procurement of raw materials divided into three lots: Lot 1 (Cutter for regular production), Lot 2 (Cutting tools requirement), and Lot 3 (Cutting tools for Commercial and Spare Parts Production).
Ethiopian Herald (Oct 18, 2026) Notice of Invitation to Open Tender Procurement Reference Number: DEIG/GAEI OT/01/2026. FDRE Defense Engineering Industry Group invites all interested and eligible bidders by this International competitive Bid (ICB) for the raw material procurement. Purchase item:- Lot 1 Requirement of Cutter for regular production Lot 2 Cutting tools requirement Lot 3…