Addis Zemen (Oct 20, 2026)
የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ /4//2019 ዓ.ም
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በድጋሚ የወጣ
|
ተ.ቁ
|
የጨረታ ዓይነት
|
የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ
|
የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ በብር
|
የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን እና ሰዓት |
||
|
የመዝጊያ ቀን |
የመዝጊያ ሰዓት |
መከፈቻ ሰዓት |
||||
|
1 |
ዓ ሎውቤድ የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት
|
200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል |
300
|
ጥቅምት 19/2019ዓ/ም
|
4:00
|
4:30
|
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ/ማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ጥቅምት 19/2019 ዓ/ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ- ስርአት ይከናወናል፡፡
ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤
ስልክ ቁጥር +251-913 514 061 ወይም +251-911157091 ፋክስ ቁጥር 011 442 1312
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን