የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል


Reporter (Oct 18, 2026)

Baankii Hojii Gamtaa Oromiyaa

የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጻው ተበዳሪ ያበደረው የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል የተመዘገበውንና ያላገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና አድራሻ( ቦታ) በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲወዳደሩ ተጋብዟል።

ተራ ቁጥር

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የንብረት ዓይነት

 

አበዳሪ ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ 

የካርታ ቁጥር

 

 

 

 AA000100900874

 

የቦታ ስፋት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ

ህዳር 9 ቀን 2019 ዓ.ም 4፡00 -10፡00 ሰዓት ፍላሚንጎ አከባቢ በሚገኘው የኦሮሚያንኅብረት ስራ ባንክ አይኤፍቢ(B) እና ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል

ከተማ

 

ክ/ከተማ

 ወረዳ

 

1

አቶ ፋንታ

 

ስማቸው ሙሉነህ፤ ሮቤል ስማቸው እና ዮዲት ስማቸው

 

የመኖሪያ

ቤት

 

አዳሚ

 

አዲስ አበባ

 

ጉለሌ

 

09

324 ከ.ሜ

 

34,448,670.61

 

2

አቶ ፋንታ ሱዛዉ ጌሳ

 

ሐለል ኢትዮጵያ

 

የፋብሪካ ቤት

 

አዳሚ

 

ሸገር

 

ቡራዩ

 

ገፈርሳ ኖኖ

 

Bur/inv/470/2002

 

20,000 ካ.ሜ

 

120,366,649.89

 

ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00 6፡00 ሰዓት ፍላሚንጎ አከባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ አይኤፍቢ(FB) እና ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል::

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የተሽከርካሪ ዓይነት

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የሰሌዳ ቁጥር

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታመነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን፤ ሰዓት እና ቦታ 

ኢፐትሰም ጄኔራል ትሬድስርቭስ እና ኢንዱስትሪ ሃላ.የተ.የግ ማህ.

ኢፕትሰም ጄኔራል

 

 

ቶዮታ ሚንበስ

 

አባመላ

 

አአ-03-A46008

 

KDH200-0058932

 

2KD- 1523144

 

1,850,000.00

 

ህዳር 09 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ፍላሚንጎ አከባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ አይኤፍቢ(B) እና ፊንፊኔ : ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል።

1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም አሰርተው ይዘው በመቅረብ ቅርንጫፉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ምዝገባ፣ ንግድ ፍቃድና የድርጅቱን ውክልና እና የታደሰ መታወቂያ ይዞ መቅረብ አለበት።

2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገለፀው መሠረት ባለዕዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በማስታወቂያ ላይ በተገለጸ አድረሻ ይካሄዳል። ባለእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።

3. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ለተራ ቁጥር 1 እና 2 በስልክ ቁጥር 09 11-35 51 56 / 09 11-12 80 55 ላይ በመደወል እና ተሽከርካሪውን በስልክ ቁጥር 09 10-41 95 256 ላይ በመደወልመጎብኘት ይቻላል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15(አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል አለበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።

5. የጨረታው አሸናፊ በሕጉ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የቫትና ታክስ ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙ ወደ እራሱ እንዲዛወር ያደርገል።

6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *