ፀሀይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት እና የፅዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ፀሀይ ኢንሹራንስ አ.ማ. የጥበቃ አገልግሎት እና የፅዳት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Reporter (Oct 18, 2026)

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ.

የሰው ሃይል አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ

ቁጥር : ፀአ/ግንአ/005/2019

ፀሀይ ኢንሹራንስ አ.ማ ከታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች የሰው ኃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለዋና መ/ቤት እና ለተለያዩ ቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የቀረበውን የጨረታመመሪያ እና መስፈርቶች የሚያሟሉ ማንኛውም ፍላጎት ያላቸው ተወዳዳሪዎች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  • ሎት 1፡– የጥበቃ አገልግሎት
  • ሎት 2፡– የፅዳት አገልግሎት
  • ተወዳዳሪዎች ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥራና አሰሪን ለማገናኘት የተሰጠ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።
  • የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉበትን የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ተ.እ.ታ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና ታክስ ክሊረንስ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  • የጨረታ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቦሌ ድልድይ የቀድሞ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው 3ኛ ፎቅ የኩባንያው የፋይናንስ መምሪያ በመቅረብ፣ ከጥቅምት 09/2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 200.00 ብር (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺ ብር) በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ወይም
  • ተወዳዳሪዎች ከሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሥራና አሰሪን ለማገናኘት የተሰጠ ሥራ ፈቃድ ያላቸውና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።
  • የጨረታው ዋጋ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀናት ይሆናል። ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡት ዋጋዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ ያካተተ ሆኖ፣ ማንኛውንም ወጪና የመንግስት ቀረጥ የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
  •  ግልጽ ጨረታው ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ጠዋት 4:15 ሰዓት ተወዳዳሪዎችወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኩባንያው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::

ኩባንያው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡– ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ ዋና መሥሪያ ቤት ቦሌ

ድልድይ፤ የቀድሞው ብራስ ሆስፒታል ፊት ስፊት

ስልክ፡ +251 111 119 70 71


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *