የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 21, 2026)

የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ፣ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ስኮ/ ብግጫ /4A/2019 ዓ.ም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018/19 በጀት ዓመት የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በድጋሚ የወጣ

ተ.ቁ

 

የጨረታ ዓይነት

 

የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ

 

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ በብር

የጨረታ መዝጊያና መከፈቻ ቀን እና ሰዓት

የመዝጊያ ቀን

የመዝጊያ ሰዓት

መከፈቻ ሰዓት

1

ሎውቤድ የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት

 

200000 ብር በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

300

 

ጥቅምት 19/2019ዓ/ም

 

4:00

 

4:30

 

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘርፉ የ2018 ዓ.ም ንግድ ፈቃድ ፣ ቲን ቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት የምዝገባ ምስክር ወረቀት EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ/ማ ጀርባ በሚገኘው የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) የግዥ ከፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

የጨረታ ዋጋ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ጥቅምት 19/2019 ዓ/ም በተቀመጠለት ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእርሻ መሳሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነ- ስርአት ይከናወናል።

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 ለተጨማሪ ማብራሪያ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን፤

ስልክ ቁጥር +251-913 514 061 ወይም +251-911157091 ፋክስ ቁጥር 011 442 1312

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *