Reporter (Oct 21, 2026)
ፀደይ ባንክ/አ.ማ/ Tsedey Bank S/C
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ
ማስታወቂያ
ፀደይ ባንክ አማ ጎንደር ዲስትሪክት ድማዛ ቅርንጫፍ ለወ/ሮ ሂሩት ታደሰ ሉቃስ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን ጎንደር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 20 ኢንዳስትሪ መንደር ቁጥር 02 የካርታ ቁጥር 10580/2008 የቦታዉ ስፋት1500 ካሜ የሆነ የኢንዱስትሪ ሸድ እና ቦታ ለንፅኅና እቃዎች ማምረቻ አገልግሎት የሚዉል በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: በመሆኑም ተጫራቾችለጨረታ ከመቅረባቸዉ በፊት የሚከተሉትን ደምቦች በመገንዘብና ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ተጫራቾች እንዲጫረቱ ይጋብዛል::
- የቤቱ የጨረታ መነሻ ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ግምቱ 11,782,555.53(አስራ አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ሰማንያ ሁለት ሽ አምስት መቶ አምሳ አምስት ከ53100 የሆነ
- ተጫራቾች የቤቱን ጨረታ መነሻ ዋጋ ብር ¼ (በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲ.ፒ.ኦ) በጸደይ ባንክ አማ ስም በማሰራት ለጫረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
- የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ የሚረጋገጠዉ የጫረታዉ ዉጤት በሚመለከተዉ አካል ጸድቆ በባንኩ ደብዳቤ ሲሰጠዉ ብቻ ይሆናል::
- በጨረታዉ የሚሳተፈዉ በህግ ሰዉነት ያገኘ ከሆነ የድርጅቱ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም መተዳደሪያ ደምብ ህጋዊ ሰዉነት ያገኘበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እንዲሁም ህጋዊ ዉክልና ማቅረብ አለበት::
- የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል::አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለ ጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::
- የጨረታዉ አሸናፊ አሸናፊነቱ በባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ10 ቀናት ዉስጥ አጠቃሎ መክፈልና በጨረታ ያሸነፈዉን ንብረት መረከብ ይኖርበታል::አሸናፊዉ በ10 ቀናት ዉስጥ ገንዘቡን ካልከፈለጨረታዉ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘዉ ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል::
- በጨረታዉ ለተሸነፉ ተጫራጮች ያስያዙት ጥሬ ገንዘብ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል::
- የጨረታ አሸናፊዉ ከሚገዛዉ ንብረት ዋጋ በተጨማሪ ከቤቱ ጋር የተያያዙ ማናቸዉም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፡ ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ15% እና ከስም ዝዉዉሩ ጋር የሚገናኙ ማንኛዉንም ወጭዎች ገዢ ይሸፍናል/ ይከፍላል::
- ዉዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሆኖ ለቀረዉና የክፍያ ጊዜዉ ላልደረሰ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል::
- ተጫራቾች ቤቱን/ድርጅቱን/ በባንኩ አማካኝነት መጎብኘት ወይም ማየት ይችላሉ::
- ጨረታዉ የሚካሄደዉ 10/03/2019 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ጎንደር ከተማ አዘዞ ጠዳ ክ/ከተማ ልዩ ቦታዉ ፀደይ ባንክ ድማዛ ቅርንጫፍ ሲሳይ ጋራዥ ፊት ለፊት ይሆናል::
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መረጃ ፡ፀደይ ባንክ ድማዛ ቅርንጫፍ
በስ.ቁ 0918077545 (0581140846) ይደዉሉ: