የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል


Addis Zemen (Oct 22, 2026)

የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ 

ማህበራችን ቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር ሦስት ቦክስ ፋይል የሚሆን የ10 ዓመት የሂሳብ ሪፖርት ኦድት ማድረግ እና ለቀጣይ 3 ዓመታት በጠቅላላ ጉባኤ የውጭ አድተር ለመሾም ስለፈለግን፣ የጨረታ ህጉን የምታሟሉ የሙያ ብቃት ሰርትፈኬት ያላችሁና የ2018 ፈቃድ ያደሳችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ በኢሜል bswk2019@gmail.com  ወይም በማህበሩ ጽ/ቤት አድስ አበባ ሾላ ገበያ ለምልሚ መርካቶ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁ 163 በአካል ማስገባት ይችላሉ፡፡

ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ስልክ 0943 22 22 11

የቦረና ሳይንት ወግድ ከለላ ንግድ አክሲዮን ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *