መሰረተ የካ ኃላ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት ዩንየን የ2018 በጀት አመት ዓመታዊ የሂሳብ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

መሰረተ የካ ኃላ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት ዩንየን የ2018 በጀት አመት ዓመታዊ የሂሳብ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Reporter (Oct 25, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

መሰረተ የካ ኃላ/የተ/ የሸማቾች ህብረት ስራ ህብረት ዩንየን የ2018 በጀት አመት ዓመታዊ የሂሳብ እና የስራ አመራር ቦርድ ኦዲት ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • ከኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ ሂሳብ ለመመርመር የሚያስችል የሙያ ብቃት(ፍቃድ) ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ያገኘና ማቅረብ የሚችል፤
  • የዘመኑ የስራ ግብር / ስለመክፈሉ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ከዚህ በፊት ኦዲት ካደረጋቸው ህብረት ስራ ማህበራት/ዩንየኖች/ወይም ተቋማት የእውቅና ወይም የምስጋና ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  • የዋጋ ሰነድ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናል፤
  • የጨረታ ማስረከቢያ ባቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ ልክ 2 % በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል፤
  • የጨረታ ሰነዱ ከዩንየኑ ጽ/ቤት 100 ብር በመግዛት የጨረታ ሰነዱን መሙላትና የጨረታ ሳጥን ወስጥ ማስገባት የሚችል፤

የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ፤

  • በዩንየኑ ጽ/ቤት ወደ መገኛኛ መሄጃ ኬንያ ኢንባሲ ጀርባ
  • ስልክ ቁጥር 09 26-49-45-58/ 09 25-71-97-93
  • የጨረታ ሰነድ ማስረከቢያ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ26/02/2019 ጠዋት 4:00 ተጫራቾች በተገኙበት ይሆናል

ማሳሰቢያ ዩንየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *