Addis Zemen (Oct 27, 2026)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የቴፒ /ከ/ፋይ/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር የስራ ሂደት የቴፒ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በመሰረተ ልማት ማስፋፊያ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሚከተሉትን
- ሎት አንድ (1) የፍሳሽ የጎርና ማስወገጃ ቦይ ኛ
- ሎት 1 (አንድ) የጎርፍ መውረጃ ዲች
ቦይ ግንባታ ፦
1.1 አንድነት ቀበሌ ከአቶ ዜማ ባቡ መኖሪያ ቤት እስከ 3ሺ መንገድ ፊት ለፍት ድረስ 200ሜ የፍሳሽ ማስወገጃ ዲችቦይ (Massonary Drainge)
1.2 የፍሳሽ ማስወገጃ ዲች ቦይ (Massonary Drange) ህብረት ቀበሌ ከአህመድ ሶቢራ እስከ መቆየት የእህል መካዘን ድረስ 160ሜ
1.3 የፍሳሽ መስወገጃ ዲች ቦይ (Massonary Drainge) ህብረት ቀበሌ ከአወል ጆሮ የእህል መካዘን ፊት ለፍት እስከ ትንሽዋ ድልድይ ድረስ 250ሜ
1.4 የፍሳሽ ማስወገጃ ዳች ቦይ (Massonary Drange) ሠላም ቀበሌ ከሴቶች ወፍጮ ቤት እስከ ጮንጨ ወንዝ መንደር 8 ድረስ 300ሜ
1. 5 የፍሳሽ ማስወገጃ ዲች ቦይ (Massonary Drainge) አንድነት ቀበሌ ከውሃ ልማት እስከ ያረጋል ሱቅ ፊት ለፊት ድረስ 275ሜ
1.6 የፍሳሽ ማስወገጃ ዲች ቦይ (Massonary Drainge) ህብረት ቀበሌ ከአቶ ፈለቀ ህንጻ እስከ በድሩ ኪሊንክ ፊት ለፍት ድረስ 120ሜ፡፡
ሎት 2 ካልቨርት ግንባታ ፦
2.1/ ሠላም ቀበሌ ቁጥር 2 ት/ቤት ፊት ለፊት 10 ሜ
2.2/ አንድንት ቀበሌ ሚሊልየም ጎዳና እና ሚካኤል ቤ/ን ፊት ለፍት 12 ሜ
2.3/ ሠላም ቀበሌ 30 ሠፈር 10ሜ
ሎት 3 የህዝብ መፀዳጃ ሽንት ቤት ፦
3.1 የገበያ ሜዳ መሃል ባለ 6 ክፍለ ሻወር እና ሸንት ቤት 2 ብሎክ ስሆን፦
በዚሁ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በተሰማሩበት በግንባታ ስራ ዘርፍ ለ2019 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው ::
- የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የቫት (ተጨማሪ እሴት ታክስ) ምዝገባ ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁበትን የግንባታ ማህበር ህጋዊ ሰውነት ሰርተፍኬት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች ለ2019 የታደሰ ደረጃ ዘጠኝ ማቅረብ አለባቸው ::
- ተጫራቾች የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የ2018 ዓ.ም ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች የገቢ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸው ::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ሲፒኦ (CPO)
- ሎት አንድ (1) ብር 20,000 (ሃያ ሺህ ብር)
- ሁለት 2(ሁለት) ብር አስር ሺህ ብር (10,000)
- ሎት 3(ሶስት) 15,000( አስራ አምስት ሺ) ብር ከታወቀ ባንክ ወይም በጥሬ ገንዘብ ቴፒ ከተማ ፋ/ጽ/ቤት ቀርቦ RV/ የገቢ ደረሰኝ ቆርጦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ማህበር ከሆኑ አባለ የሆኑትን የሁለም የTVT Collage ወይም ድግር ሴርትፍከት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው ::
- ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ ጠቅላላ ዋጋ ለጨረታ ውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ (CPO) ከታወቀ ባንክ ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆነ ::
- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን 1/አንድ/ ኦርጅናል እና 2/ሁለት ኮፒ) በተለያየ ፖስታ በማሸግ በወቅቱ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 21/ ሃያ አንድ ተከታታይ ቀናት ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በሃያ ሁለተኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ 4:30 ቴፒ ከተማ ትንሿዋ አዳራሽ የሚከፈት ይሆናል፣ ሃያ ሁለተኛው ቀን በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል ::
- የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ በፖስታ ላይ እና በእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ላይ እንድያርፍ ይገዳዳል፡፡
- ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን ከቴፒ/ከ/ፋይ/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር የስራ ሂደት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁፕር 45 በመቅረብ ለዲች ቦይ ግንባታ 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ለካልቨርት ግንባታ 500 (አምስት መቶ ብር) ለህዝብ ሽንት ቤት አምስት 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ::
- አንድ ማህበር ከአንድ የጨረታ ሰነድ በላይ መግዛት አይችልም ::
- ተጫራቾች ማህበር ከሆኑ ከአደራጅ መቤት ስራ እንደሌላቸውና የአምስት አባላት ስም ዝርዝር የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ከአደራጅ መለቤት የሚመጣው የድጋፍ ደብዳቤ የማህበር አባላት ስም ዝርዝር ካልተገሰፅ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ካልተገኙ የመቤቱ ጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን የመከፈት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ማንኛውም ማህበር በግለሰብ ስም የሚሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ (CPO) ተቀባይነት የለውም፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት ሸካ ዞን የቴፒ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት