Addis Zemen (Oct 27, 2026)
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጐ አድራጐት ማህበር ከ2014 እስከ 2018 ዓ.ም ድረስ የማህበሩን ወጪ ገቢ ፋይናንስ ኦዲት ሪፖርት ማሰራት ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት የታደሰ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ክሪላንስ እና ተያያዥ ሰነድ በማቅረብ ተጫራቾች በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት ካዛንችስ በሚገኘው ኦሜጋ ታውር 4ተኛ ፎቅ በመገኘት የጨረታ ሰነድ በመውሰድ በማስገባት ጨረታው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
የኢትዮጵያ ልጆች እርስ በእርስ መተጋገዝ የበጎ አድራጎት ማህበር