በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት አስተዳደር መምሪያ የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 28, 2026)

ማስታወቂያ
የ30ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

1. የጨረታዙር 30ኛ ዙር

2. የጨረታው ዓይነት መደበኛ

3. በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ የከተማ መሬት በሊዝ ለመፍቀድ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 24/2016 አንቀጽ 79 ተራ ቁጥር 1 በሚደነግገዉ ንዑስ አንቀጽ 4 ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገውአዋጅ 721/2004አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ከይገባኛል ነፃ የሆነና የማዕዘን ድንጋይ የተተከለውን ለልዩልዩ አገልግሎቶች/ለመ ኖሪያ፤ለሆቴል፤ፔንስዮንእናማህበራዊአገልግሎቶችወዘተ…የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ10 ቀን ቦኃላ ማለትም ከጥቅምት 30/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 11/2019 ዓ.ም የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 400 ለመኖሪያ ፤ ብር 500 ለንግድ በመክፈል ከሶዶ ከተማ አስተዳደር መሬት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 በሥራ ሰዓት መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

4. የጨረታ ሠነድ በሽያጭ ላይ የሚቆየው ከጥቅምት 30/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 11/2019 ዓ.ም በ5፡30ሰዓትብቻይሆናል፡፡

5. የጨረታሠነድ ማስገቢያ ከጥቅምት 30/02/2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 11/2019 ዓ.ም ከቀኑ11፡30 ሰዓት ብቻይሆናል፡፡

6. ጨረታው የሚዘጋው የሚታሸገው ህዳር 11/2019 ዓ.ም ከቀኑ11፡30 ሰዓት ብቻ ይሆናል፡፡

7. ቦታዉን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሃ ግብር መሠረት የምናስጎበኝይሆናል፡፡

8. ጨረታው የሚከፈተው፤የንግድና የመኖሪያ ቦታ ሰኞ ህዳር 14/03/2019 ዓ.ም እስከ ህዳር 16/2019 ዓ.ም ከጧቱ ከ2፡30 ጀምሮነዉ፡፡

9. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ 18/02/2019 ዓ.ም ታትሞ በሚወጣው በአዲስ ዘመንጋዜጣ፤ከመሥሪያ ቤቱ ማስታወቂያ ሠሌዳ እና በስ.ቁ.046 551 3684 ላይ ማግኘት ይቻላል፡፡

10. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- የንግድ ቦታ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ስታስገቡ ከአቅም ማሳያ ጋር ካላስገባችሁ ከጨረታ ዉጪ የሚናደርግ መሆኑን እናሳዉቀለን፡፡

30ኛ ዙር የቦታው ዝርዝር መግለጫ /Profile/

ተ.ቁ

 

የአካቢው አመላካች

መግለጫ

 

የቦታው

ስፋት

በካ.ሜ

የቦታ

ብዛት

 

የቦታው አድራሻ

 

የቦታው

አገ/ት

 

ቦታው

የነበረበት

የሕንፃ

ከፍታ

 

የቦታው መነሻ

ዋጋ

 

የሊዝ

ዘመን

 

የጨረታዓይነት

 

የክፍያ ማጠናቀቂያጊዜ

 

የአንዱ ሠነድ

ዋጋ

የቦታደረጃ

 

1

ቁጦ ሶርፌላ

 

2000

1

አራዳ

 

ቁጦ ሶርፌላ

 

በጋይድማፕአለ

ሆቴል

G+5ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

2/1

2

ቁጦ ሶርፌላ

 

2500

1

አራዳ

 

ቁጦ ሶርፌላ

 

በጋይድማፕአለ

ሆቴል

G+5ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

3

ዋራዛ ሾሆ

 

1000

1

አራዳ

 

ዋራዛ ሾሆ

 

በጋይድማፕአለ

ፔንሲዮን

G+4ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

4

ዋራዛ ሾሆ

 

1000

1

አራዳ

 

ዋራዛ ሾሆ

 

በጋይድማፕአለ

ፔንሲዮን

G+4ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

5

ዋራዛ ሾሆ

 

1000

1

አራዳ

 

ዋራዛ ሾሆ

 

በጋይድማፕአለ

ፔንሲዮን

G+4ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

6

ዋራዛ ሾሆ

 

1000

 

አራዳ

 

ዋራዛ ሾሆ

 

በጋይድማፕአለ

ሆቴል

G+4ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

7

ዋዱ ፑንዱኒያ

 

1000

1

መሀል

ዋዱ

በጋይድማፕአለ

ፔንሲዮን

G+0

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

3/1

8

ኃይሉ አንጃ ማደያ ጎን

 

1500

1

አራዳ

 

ድ/በትግል

በጋይድማፕአለ

ሆቴል

G+4ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

500

1/1

9

ኃይሉ አንጃ ማደያ ጎን

 

1500

1

አራዳ

 

ድ/በትግል

በጋይድማፕአለ

ሆቴል

G+4ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

 

1/1

10

አራዳ ህብረት ቀበለ ያለበት

ቦታ

 

336

1

አራዳ

 

ህብረት

በጋይድማፕአለ

ሆቴል

G+4ናበላይ

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

 

30 ዓመት

 

500

2/1

11

ጉቱቶ ዱቡሻ

 

1500

1

መርካቶ

ላሬና

በጋይድማፕአለ

ሆቴል

G+0

 

914

70 ዓመት

 

መደበኛ

30 ዓመት

 

400

4/1

12

ዋራዛ ሾሆ

 

200

20

አራዳ

 

ዋራዛ ሾሆ

 

በጋይድማፕአለ

መኖሪያ

G+0

 

280

99 ዓመት

 

መደበኛ

50 ዓመት

 

400

3/1

13

ጉቱቶ ዱቡሻ

200

123

መርካቶ

ላሬና

በጋይድማፕአለ

መኖሪያ

G+0

 

280

99 ዓመት

 

መደበኛ

50 ዓመት

 

400

3/1

14

ቦሳ ቦርኮሼ ት/ቤት ፊትለፊት

 

200

62

መርካቶ

ቦሳ ቦርኮሼ

በጋይድማፕአለ

መኖሪያ

G+0

 

280

99 ዓመት

 

መደበኛ

50 ዓመት

 

400

3/1

15

ዋዱ

200

5

መሀል

ዋዱ

በጋይድማፕአለ

መኖሪያ

G+0

 

280

99 ዓመት

 

መደበኛ

50 ዓመት

 

400

3/1

16

ፑንዱኒያ አከባቢ

200

6

መሀል

ዋዱ አምባ

በጋይድማፕአለ

መኖሪያ

G+0

 

280

99 ዓመት

 

መደበኛ

50 ዓመት

 

400

3/2

17

ፑንዱኒያ አከባቢ (ቀጠና 2)

200

21

መሀል

አፋ ጋንዳባ

በጋይድማፕአለ

መኖሪያ

G+0

 

280

99 ዓመት

 

መደበኛ

 

50 ዓመት

 

400

3/1

18

ፋና ኦፋ ሴሬ

200

60

መርካቶ

ኦ/ሴሬ

በጋይድማፕአለ

መኖሪያ

G+0

 

280

99 ዓመት

 

መደበኛ

 

50 ዓመት

 

400

3/1

19

 

መሐል ዴሪ

200

60

መሀል

ዴሪ

በጋይድማፕአለ

መኖሪያ

G+0

 

280

99 ዓመት

 

መደበኛ

 

50 ዓመት

 

400

3/1

ጠቅላላ

 

 

 368

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የወላይታ ሶዶ ከተማ መሬት
አስተዳደር መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *