የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ – test3.diretenders.com

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ማስተካከያ


Addis Zemen (Oct 29, 2026)

ማስተካከያ

ጥቅምት 14 ቀን 2019 ዓ/ም ገፅ 26 ላይ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 2-A38596 አ/አ የሆነ ፒካፕ የጭነት ተሽከርካሪ በተመለከተ በፍ/ባለመብት አዱኛ የሺጌታ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቅሩ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ ”በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ተብሎ የወጣው በስህተት ሲሆን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሚል መስተካከሉን እንገልፃለን፡፡

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6adc612e0a538ab432000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *