Addis Zemen (Oct 29, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/05/2019
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች ለመንገድ ጥገና ለጠጠር ማመላለስ ሥራ አገልገሎት የሚውል ከዚህ በታች በተዘረዘሩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ገልባጭ መኪና ከነሎደሩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
|
ዲስትሪክት |
ፕሮጀክት |
ኪ.ሜ |
የጠጠር ሳይት |
ኦፍሰት በኪ.ሜ |
አማካይ የምልልስ ርቀት በኪ.ሜ |
የሚያስፈልገዉ ጠጠር መጠን |
ጠቅላላ የስራ መጠን
|
|||||
|
ወደ ቀኝ |
ወደ ግራ |
ወደ ቀኝ |
ወደ ግራ |
ድምር |
ወደ ቀኝ |
ወደ ግራ |
ድምር |
|||||
|
ሚዛን |
እንደኬል ዲዙ |
10
|
QI
|
4
|
5
|
– |
10,500 |
– |
10,500 |
94,500 |
|
94,500 |
|
አቤሎ ኬዮ |
14 |
QI |
– |
6.5 |
0.5 |
13,650 |
1,050 |
14,700 |
88,725 |
525 |
89,250 |
|
|
ቦንጋ |
ጠሎ ጨታ |
18 |
QI |
|
|
4 |
|
8,400 |
8,400 |
|
33,600 |
33,600 |
|
Q2 |
|
5 |
|
10,500 |
|
10,500 |
52,500 |
– |
52,500 |
|||
|
ድምር |
|
10,500 |
8,400 |
18,900 |
52,500 |
33,600 |
86,100 |
|||||
|
ቦንጋ አዲዮ ካካ |
20 |
Q1 |
|
10 |
|
18,200 |
|
18,200 |
18,200 |
|
18,200 |
|
|
ዳካ ሳይለም ሎት 2 |
20 |
QI |
5 |
|
10 |
|
25,200 |
25,200 |
|
378,00 |
378,00 |
|
|
ታርጫ |
ከጪ ቦካ አባ |
13 |
QI |
11 |
|
3 |
|
6,300 |
6,300 |
|
88,200 |
6,300 |
|
Q2 |
3.5 |
|
3.5 |
|
7,350 |
7,350 |
|
51,450 |
7,350 |
|||
|
ድምር |
|
|
13,650 |
13,650 |
|
139,650 |
139,650 |
|||||
|
ዋካ ኢሰራ ሎት 2 |
13.6 |
QI |
3.5 |
2 |
|
4,200 |
|
4,200 |
23,100 |
|
23,100 |
|
|
Q2 |
9 |
2.5 |
2.3 |
5,250 |
4,725 |
9,975 |
60,375 |
53,156 |
113,531 |
|||
|
ድምር |
|
|
|
14,175 |
83,475 |
53,156 |
136,631 |
|||||
በዚሁም መሰረት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዝርዝር መስፈርቶች መሰረት አቅራቢችን ይጋብዛል፡-
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ፈቃድ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት፣ ተጦማር እሰት ይከስ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር (TIN NO) እና በጨረታ ለመሳተፍ ከሀገር ውስጥ ገቢ ቢሮ የድጋፍ ደብዳቤ ከጨረታ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ::
- ተጫራቾች ዋጋቸዉን በታሸገ እንቨሎፕ የፋይናንሻል እና ተክንካል ፕሮፖዛሉን በተለያዬ ፖስታ በማድረግ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፕ ‹‹ኦርጅናል›› እና ‹‹ኮፕ›› በማለት እና የጨረታ ማስከበርያዉንም ለያንድንዱ ሎት በተለያዬ ፖስታ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በባለስልጣን መ/ቤቱ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000642058936 ገቢ በማድረግ የባንክ ደረሰኝ በመያዝ ከባለስልጣን መ/ቤቱ ግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኬዚ ቲም ቢሮ መዉሰድ ይችላሉ ::
- የጨረታዉ አሸናፊ የሚወሰነዉ በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈረቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛዉም አቅራቢ ክፍት ነው ፡፡
- አቅራቢች ጨረታውን በዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛ ቀን ስሆን ጨረታው ከቀኑ 11፡30 ድረስ ይሆናል፡፡ ጨረታው በ16ኛ ቀን ከሰዓት 7፡00 ተዘግቶ በዕለቱ ከሰዓት 7፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል :: ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና፣በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ (CPO) ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታዉ ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታቸዉን ማቅረብ አለባቸዉ ከጨረታ ደንብና መመሪያ ዉጭ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም ::
- ተጫራቾች ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተመሳሳይ ዘርፍ ከሰሩበት የመንግስት መ/ቤት ቢያንስ አንድ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጨረታ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ
በምዕራብ ኦሞ ዞን ጀሙ ከተማ በሚገኘዉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች ባለስልጣን
ዋና መ/ቤት በግብዓት አቅርቦትና አስተዳደር ዘርፍ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዚ ቲም ቢሮ በአካል በመቅረብ
ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር 0474527941 /0474527727 ደዉለዉ ማነጋገር ይቻላል::
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት መንገዶች
ባለስልጣን ዋና መ/ቤት