የደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ለ2019 በጀት ዓመት ለስልጠና ምርምር አገልግሎት የሚውል የስፖርት እቃዎች (sports equipment) እና የስፖርት ትጥቆች (sports attire & gear) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ሕጋዊ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ለ2019 በጀት ዓመት ለስልጠና ምርምር አገልግሎት የሚውል የስፖርት እቃዎች (sports equipment) እና የስፖርት ትጥቆች (sports attire & gear) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ሕጋዊ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል


Kallacha Oromiyaa (Oct 29, 2026)

በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በቁጥር

WBT/ILQIDT/403/2019

ለህጋዊ የስፖርት እቃዎች አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች

የደራርቱ ቱሉ የስፖርት ማሰልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ለ 2019 በጀት ዓመት  ለስልጠና ምርምር አገልግሎት የሚውል የስፖርት እቃዎች (sports equipment) እና የስፖርት ትጥቆች (sports attire &gear )  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መስፈርቱን ከሚያሟሉ ሕጋዊ አቅራቢዎች መግዛት ይፈልጋል።

  1. የሚፈለጉ የስፖርት እቃዎችና ትጥቆች ዝርዝር

ክፍል ሀ፡ የጨዋታና የልምምድ እቃዎች (sport Equipment)

ተ.ቁ

የእቃው ዓይነት / ዝርዝር

መለኪያ

ብዛት

ቴክኒካል መግለጫ/ ደረጃ (Specification)

1

የእግር ኳስ (Football)

በቁጥር

–

FIFA Approved, Leather / PU

2

የእጅ ኳስ (Handball)

በቁጥር

–

IHF Approved, ጥሩ ግሪፕ ያለው

3

የመረብ ኳስ (Volleyball)

በቁጥር

–

FIVB Approved, Soft Touch PU

4

የቅርጫት ኳስ (Basketball)

በቁጥር

–

FIBA Approved, Rubber / PU

5

የቴብል ቴኒስ ኳስ

በካርቶን/ በሳጥን

–

የ3-ኮከብ ደረጃ (ITTF Approved)

6

የሜዳ ቴኒስ ኳስ

በካርቶን/ በሳጥን

–

ITF Approved (Pressurized)

7

የእጅ ኳስ መረብ (Handball Net)

በሴት

–

ጠንካራና የቪኒል/ናይሎን ድር የተሰራ

8

የመረብ ኳስ መረብ (Volleyball Net)

በቁጥር

–

ደረጃውን የጠበቀ (Standard Net)

9

የቴብል ቴኒስ መረብ

በሴት

–

ከነፖስቱ እና ማሰሪያው ጋር (Clamp system)

10

ትልቅ ኮን (large Cones)

በቁጥር

–

Soft PVC, የማይሰበር / Flexible

11

ትንሽ ኮን (Dise Cones)

በሴት

–

በተለያዩ ቀለማት፣ መያዣ ያለው

12

የከፍታ ዝላይ ዘንግ (high jump bar)

በቁጥር

–

ጠንካራ ፋይበርግላስ፣ የኦሊምፒክ ደረጃ

13

ጦር (javelin)

በቁጥር

–

የተለያየ ክብደት (የወንዶች/የሴቶች)

14

ዲስከስ (discus)

በቁጥር

–

መደበኛ ክብደት (1kg / 2kg), የብረት ጠርዝ ያለው

15

ጉንድሽ (shot put)

በቁጥር

–

Cast Iron, መደበኛ ክብደት (4kg / 7.26kg)

ክፍል ለ፡ የስፖርት ትጥቆችና አልባሳት (Sports Attire & Wear)

ተ.ቁ

የትጥቁ ዓይነት / ዝርዝር

 

መለኪያ

 

ብዛት

 

ቴክኒካል  መግለጫ / ደረጃ (Specification)

1

የሰልጣኞች ሙሉ ትራክሱት (Tracksuit)

በሴት

 

–

ጥራት ያለው፣ የኢንስቲትዩቱ ሎጎ ያለው

2

የልምምድ ማልያ (Training Jersey)

በሴት

–

አየር የሚያስገባ፣ ላብ የሚመጥ (Dri-FIT)

3

ቶርሽን ጫማ (1ኛ ደረጃ)

በጣንድ

 

–

Original, Pro-level, ከፍተኛ Cushioning ያለው

4

ቶርሽን ጫማ (2ኛ ደረጃ)

 

በጣንድ

 

–

Standard Quality,  ለመደበኛ ልምምድ የሚሆን

5

ታኬታ ጫማ (Football Boots)

 

በጣንድ

 

–

FG/AG Studs, ጥሩ መ ሚዛንና መያዣ ያለው

6

የስፓይክ ጫማ (Spikes Shoes)

 

በጣንድ

 

–

ለአትሌቲክስ (Sprints / Middle distance)

7

ሾርት / ቁምጣ (Shorts)

 

በጣንድ

 

–

Light polyester, Elastic waistband

8

የስፖርት ካልሲ (Sports Socks)

 

በጣንድ

 

–

ቅዝቃዜን የሚከላከል፣ Cotton Blend

9

ስሊፐር / ሸርጥ (Slippers/Slides)

በጣንድ

–

Soft EVA foam, የማያሸራትት

10

የስፖርት ቦርሳ (Sports Bag)

 

በቁጥር

 

–

Waterproof, ከፍተኛ የክብደት የመሸከም አቅም ያለው

11

የብርድ ጃኬት (Windbreaker/ Jacket)

በቁጥር

 

–

Waterproof, የውስጥ የሙቀት ሽፋን ያለው

2. ተወዳዳሪ ማሞላት የሚገባቸው መስፈርቶች

በጨረታው መሳተፍ የ ሚፈልጉ ተወዳዳሪ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት አለባችው

  • 1. ህጋዊ የንግድ ፍቃድ በስፖርት እቃዎችትጥቆች አቅርቦት ዘርፍ :የ2018/2019 በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።
  • 2. TIN / VAT /; የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN እና የተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ።
  • 3. የግብር ክሊራንስ (tax clearance) የግብር ክሊራንስ ግብር የከፈሉበትና ጊዜው ያላረፈበት ማቅረብ የሚችሉ።
  • 4. የጨረታ ማስከበሪያ  (bid bond ) ከጠቅላላ ዋጋው 2% በባንክ ዋስትና (bank guarantee) ወይም በcpo በ“ደራርቱ ቱሉ ስፖርት ማሳልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ማቅረብ አለባቸው።
  • 5. የእቃው ናሙና (sample)፡ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ ሲያስገቡ ከተጠየቁት እቃዎችና ትጥቆች ናሙና (sample) አብረው ማቅረብ ግዴታ ነው።

3. የጨረታ ሰነድ አገዛዝና የጨረታ አቀራረብ የጨረታ ሰነድ አገዛዝ፡ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 1000 (አንድ ሺህ) በመክፈል ደራርቱ ቱሉ ስፖርት ማሳልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት ስንቄ የባንክ ሂሳብ 1081596261210 የግዢና ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 2 በመክፈል የጨራታ ሠነዱን መውሰድ ይቻላል።

  • የጨረታ ሳጥን የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት፡፣ የጨረታ ሰነዱ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 9/3/2019 ቀን እስከ – 8፡30 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ መግባት አለበት። ጫራታዉ ከ15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ቆይታ ቦሃላ ቀን በ9/3/2019-በዝሁ ቃን በ8፡30 ለይ የጫራታዉ ሳጥን የሚዘጋ ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈትበት ሰዓት፡ ጨረታው ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ በ16ኛዉ ቀን በ10/3/2019 ቀን በ 4፡30 ሰዓት ጫራታዉ በግልጽ ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡ ኢንስቲትዩቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ መረጃ፤ ስልክ ቁጥር፡፥ +251 91 028 3657

አድራሻ

የደራርቱ ቱሉ ስፖርት ማሳልጠኛና ምርምር ኢንስቲትዩት፣ ሱሉልታ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *