በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ መሬት አስተዳደር የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ/ም ለመኖሪያ 12 ለድርጅት 8 በድምሩ 20 ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ መሬት አስተዳደር የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ/ም ለመኖሪያ 12 ለድርጅት 8 በድምሩ 20 ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል


Yedebub Nigat (Oct 31, 2026)

የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት መደበኛ የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ መሬት አስተዳደር የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2019 ዓ/ም ለመኖሪያ 12 ለድርጅት 8 በድምሩ 20 ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ በግልጽ አወዳድሮ ማስተላለፍ ይፈልጋል።

በመሆኑም ማስታወቅያው በደቡብ ንጋት ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዝርዝር መረጃውን ከሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የውስጥ ማስታወቅያ ቦርድ ላይ በመመልከት በማዘጋጃ ቤቱ የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ በአካል ቀርባችሁ ለመኖሪያ የማይመለስ 300 ሦስት መቶ / ብር ለድርጅት 400 /አራት መቶ / ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። በተጨማሪም የቅድመ ክፍያ ለመኖሪያ 10% ለድርጅት 20%፤ ከፍተኛው የሊዝ ዘመን ለመኖሪያ 99 ዓመት ለድርጅት 70 ዓመት እና ከፍተኛ ዓመታዊ የሊዝ ክፍያ ማጠናቀቅያ ጊዜ ለመኖሪያ 50 ዓመት ለድርጅት 40 ዓመት መሆኑን እናሳውቃለን።

የቦታዉ ዝርዝር መግለጫ(profile)

ተ/ቁ

የቦታው አገልግሎት

የቦታዉ አድራሻ

የቦታዉ ስፋት በካ.ሜ

 

ደረጃ

መነሻ ዋጋ

የህንፃ ከፍታ

ቀበሌ

ብሎክ

ፓርሴል

1

ለድርጅት

 

ኦሞሃና

 

B19

 

P3,P6,P5, P7

 

456

 

1ኛ / 1ኛ

273

G+0

 

B21

P1,p2,p3,p4

 

614,650,607,604

1ኛ / 1ኛ

273

G+0

 

2

ለመኖርያ

ኦሞሃና

B15

P4,P5,P8

324,310,370

1ኛ / 1ኛ

100

G+0

3

ለመኖርያ

ኦሞሃና ኦሞሃና

B16

 

P11

 

385

 

1ኛ / 2ኛ

86

G+0

4

ለመኖርያ

 

B20

 

P1,P2,P3,P4,P5,P6,P7,P8

 

310,301,295,291,337,326,316,302

 

1ኛ / 1ኛ

100

G+0

 

ማሳሰቢያ ፡- ማዘጋጃ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ -09 53 80 13 10 ወይም 09 21 00 43 66 ይደውሉ።

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን በሳላማጎ ወረዳ መሬት አስተዳደር የሃና ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *