Addis Zemen (Oct 31, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ወገግታ ግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር የዳሬክተሮች ቦርድ በአደረገው ስብሰባ ከ2019 ዓ.ም ጀምሮ ለ3 ተከታታይ ዓመት በውጪ ኦዲተር ለማሰራት በወሰነው ውሳኔ መሰረት የውጭ ኦዲተሮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት ለመወዳደር የሚያስፈልጉ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡–
1. የታደሰ የንግድ የስራ ፈቃድ ፣
2. የ2019 ዓ.ም ዓመታዊ የስራ ግብር የከፈለ፣
3. የ2019 ዓ.ም ክሊራንስ ያለው ፣
4. የታወቀለት የኦዲት የምስክር ወረቀት ያለው ፣
ከላይ የተዘረዘሩትን ይዞ በመቅረብ ይህ ማስታወቂያው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5/አምስት/ ቀናት ድረስ መመዝገብ የሚቻል መሆኑን አክሲዮን ማህበሩ ያሳስባል።
አድራሻችን፡– አ.አ አራዳ ክ/ከ/ከተማ ወረዳ 01 ፒያሳ ሃሮን ታወር የቢሮ ቁጥር 904 ሲሆን ለበለጠ መረጃ በሞባይል
ስልክ ቁጥራችን 0942075555/0999239278 በመደወል
መጠየቅ ይቻላል፡፡ @ Wogegta@Gmail.com
ወገግታ የግብርና ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር