ለወገን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ ለሚቀጥሉት ተከታታይ ሶስት የሂሳብ በጀት ዓመታት (ጁን 2027/2028/2029 እአእ) የፋይናንስ ሪፖርቶችን በውጪ ፐብሊክ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ለወገን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ ለሚቀጥሉት ተከታታይ ሶስት የሂሳብ በጀት ዓመታት (ጁን 2027/2028/2029 እአእ) የፋይናንስ ሪፖርቶችን በውጪ ፐብሊክ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል


Reporter (Nov 01, 2026)

የውጭ ኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቅያ

ለወገን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ/ማ በተከፈለ ብር 10,228,00 እና 39,312000 ብር ካፒታል የተዋቀና ከ ጃንዋሪ 2025 እለት ጀምሮ በሥራ ላደ ሲሆን ተቋሙ ለሚቀጥሉት ተከታታይ ሶስት የሂሳብ በጀት ዓመታት (ጁን 2027/2028/2029 እአእ) የፋይናንስ ሪፖርቶችን በውጪ ፐብሊክ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው ላይ የሚሳተፉ ድርጅቶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአነስተኛ የፋይናንስ ተቋም የውጭ ኦዲተር ምደባ መመርያ ቁጥር (Appointment of Externa Auditor of a Microfinance Institution Directive No.) MFI/37/2024 ስር የተጠቀሱትን እና የኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ መመሪያ ቁጥር 1096 2017 መሰረት አስፈላጊ መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ የሚያሟሉ ሆነጡ፤

1. በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ አሰራር መሰረት የፐብሊክ ኦዲትርነት ፈቃድ ያስው

2. የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የወቅቱ ክሊራንስ የቫት ምዝገባና የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤

3. በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ ፈቃድ የተሰጠውና የታደሰ የምዝገባ ፈቃድ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል፤

4. ድርጅቱም ሆነ የኦዲት ቡድን አባላት የአነስተኛ የፋይናንስ ተቋም ኦዲት በማድረግ በቂ ልምድ ያሰውና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤

5. አስም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት የተከተስ ሂሳብ ኦዲት ያደረገና ልምድ ማቅረብ የሚችል

6. ሌሎች ከላይ በተጠቀሰው የኢትዮጵያ ብሐሔራዊ ባንክ መመርያ የተጠቀሱ

አስፈላጊ መስፈርት፣

ስለሆነም ይህ ማስታወቅያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ 22 ትራፊክ ጽ/ቤት ጀርባ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመቅረብ የሚሰሩበትን ዝርዝር ማብራርያውንና ዋጋ (Technical and financial proposal) ከ አስፈላጊ ሰነዶች ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆን አለበት።

ማሳሰብያ

ተጫራቾች ከመሳተፋቸው በፊት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አነስተኛ የፋይናንስ

ተቋም የውጭ ኦዲተር ምደባ መመርያ ቁጥር (Appointment of External Auditor of a Microfinance Institution Directive No.) MF/37/2024 በዝርዝር መመልከትና ማሟላት አለባቸው።

ተቋሙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለወገን አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ

+251-011 667 4208/ +251 99 351 8853


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *