ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ሪስ እስቴት ሳይቶች የተቆፈር አፈር የማንሳት እና የማጓጓዝ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ የኮንስትራክሽን ወይም የትራንስፖት ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ሪስ እስቴት ሳይቶች የተቆፈር አፈር የማንሳት እና የማጓጓዝ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ የኮንስትራክሽን ወይም የትራንስፖት ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Reporter (Nov 01, 2026)

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግስ ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ094/2019

ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሚገነባቸዉ ሪስ እስቴት ሳይቶች፦

1. ፒያሳ ሳይት

2. ሲኤም ሲ ፊጋ ሳይት እና

3. ፉሪ አካባቢ በሚገኘዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት

ከሚገኙ ሳይታች ላይ የተቆፈር አፈር የማንሳት እና የማጓጓዝ ስራ በዘርፉ ከተሰማሩ የኮንስትራክሽን ወይም የትራንስፖት ድርጅቶች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

ተጫራቾች በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ዘርፍ የተሰማሩ 2019 ዓ.ም ህጋዊና የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያስው፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆነ እና የቲን ሰርተፍኬት ያስው ማንኛዉም ተወዳዳሪ የዋጋ ማቅረቢያ ማቅረብ ይችላል

ተጫራቾች የኮንስትራክሽን ሳይቹን በአካል ተገኝተዉ ማየት ይችላሉ። የጫረታዉን ሰነድ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እሰከ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል መዉሰድ ይቻላሉ።

የጨረታ ማስከበሪያ 50,000/ሃምሳ ሽ /ብር ሲፒኦ ወይም የባንክ ቢድ ቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች የጫረታ ሰነዶቻቸዉን በታሸገ ፖስታ እሰከ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች ፋይናሻል ሰነዶቻቸዉን ስየብቻ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

ተጫራቾቾ የመልካም ስራ አፈፃፀም ሰነዶቻቸዉን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ጨረታዉ ህዳር 5, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰአት ተዘግቶ ጀሞ 3 አካባቢ አጫሉ መንገድ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት ከቀኑ 4፡30 ይከፈታል።

ድርጅቱ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011 872 2174/ 09 11 45 54 48/ 09 29 91 84 16/ +251 94 579 5207 ግዥ ክፍል መጠየቅ ይቻላል።

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *