Reporter (Nov 01, 2026)
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በስቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ
- የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሱ ከርሱ በጨረታ በጨረታው ስተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ደመሰስላቸዋል። ያሸነፈበትን ንብረት መረከብ ይኖርበታስ። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካስከፈስ ጨረታው ተሰርዞ ስጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
- ተበዳሪው /መያዣ ሰጪው/ በሐሪጁ ቀን እና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
- የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ስመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍሳል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካስ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ስቀሪው የሲዝ ከፍያ ገዢ ከሚመስከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
- ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
- በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ስሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ /አሸናፊ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ፤ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 7፣ ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት 4 ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር እና ዲት ሲቲጌሽን ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 0711 አ.አ በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጪው ስም |
የንብረቱ አይነት እና አገልገሎት |
የቦታው ስፋት በካ.ሜ |
የይዞታ ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የጨረታው መነሻ ዋጋ በብር |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
የምዝገባ ሰዓት
|
የጨረታ ሰዓት
|
|
1 |
አቶ አበበ ሞሲሳ ባይሳ |
አቶ አበራ ደፋር ከተማ |
ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚዉል ህንፃ/መጋዘን/ G+2 ቢሮ እና G+1 ጥበቃ ቤት ያለዉ |
10,094.13
|
OR003095212003
|
ኦሮሚያ ክልል፣ ቢሾፍቱ ከተማ
|
170,970,819.78 |
ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም
|
4:30-5:30
|
5:30_6:00
|
|
2 |
አቶ አበበ ሞሲሳ ባይሳ |
ኤጂኤም/AGM/ ኢንዱስትሪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ለኢንዱስትሪ አገልገሎት የሚዉል ህንፃ/መጋዘን/ G+1 ቢሮ እና G+1 ሁለት ጥበቃ ቤት ያለው |
10,222.12
|
OR00011323028008
|
ኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ፤ መልካ ኖኖ ክ/ከተማ /ታጠቅ አከባቢ/ |
201,704,931.59 |
ህዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም
|
8:30-9:30
|
9:00_10:00
|