Reporter (Nov 01, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጀ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀንና ሰዓት |
ምርመራ |
||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የሥሪት ዘመን |
||||||
|
1 |
ደመላሽ አድማሱ ታምር |
ተበዳሪው |
03-AA-A78222 |
2GD-0650328 |
AHTBB3CDX01760095 |
ቶዮታ ደብል ጋቢና |
2019 |
6,655,928.85
|
07/03/2019 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት |
ቀረጥ አልከፈለም |
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/መለያ |
ይዞታው ስፋት
|
የይዞታው አይነት /የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
2 |
መቅደስ ጓዱ ጌትነት |
ኤቢ ጋዝ ማምረቻ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር |
ባሕር ዳር ከተማ መሸንቁ |
ባህኢፓ/0233/11
|
6000
|
ለኢንዱስትሪ ኦክስጅን ማምረት የሚውል ሕንጻ እና ይዞታ |
30,602,126.75
|
22/03/2019 ዓ.ም 3፡00_4፡00 ጠዋት |
|
3 |
ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት |
ወ/ሮ አቦዘነች አሰፋ ወንድምነህ |
አርባምንጭ ከተማ ውኃ ምንጭ ቀበሌ |
SN004010402022
|
297.23
|
መኖሪያ ቤት |
5,580,113.30
|
22/03/2019 ዓ.ም 4:00-5:00 ጠዋት |
|
4 |
ዋጋዬ ካሳዬ ሙላት |
ወ/ሮ አቦዘነች አሰፋ |
አርባ ምንጭ ከተማ ሴቻ ከፍለ ከተማ ሼቻ ቀበሌ |
በቀድሞ አ/ከ/አ 366 በአዲሱ SD-10
|
400
|
መኖሪያ ቤት |
12,929,784.02
|
22/03/2019 ዓ.ም 5:00-6:00 ጠዋት |
|
5 |
አቶ አማን ቱኬ ኦላ |
ተበዳሪው |
ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ወረዳ |
OR002032302002 |
|
|
59,206,493.70
|
22/03/2019 ዓ.ም 8:00–9:00 ከስዓት |
|
6 |
አቶ አማን ቱኬ ኦላ |
ተበዳሪው |
ሻሸመኔ ከተማ አዋሾ ወረዳ |
OR002032302002 |
|
|
59,206,493.70
|
22/03/2019 ዓ.ም 9:00–10:00 ከስዓት |
በመሆኑም
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ደችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2 ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (መስስ) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያስጩ መሆን ያስበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤት ውጪ ስጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ሰዉ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ስመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ጠጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ስመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋ/መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራቾ በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈስ ስሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግስሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ