የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ተሽከርካሪ እና መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ተሽከርካሪ እና መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል


Reporter (Nov 01, 2026)

ለመጀመሪያ እና ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች በስሙ ለተገለፀ ተበዳሪ ያበደረው የብድር ገንዘብ በብድር ወል  መሠረት ስላስተከፈላ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ  በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብደሩ መከፈል ዋስትና‘ያዣ እንዲሆን ሥልጣን በስው የመንግስት አካል ያስመዘገበውንና ከዚህ በታች የተገለጹትን ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማደረገ ይፈልጋል። ስስዚህ ማንኛውም ተጫራች ሐራጁ በሚካሄድበት ዕለት እና አድራሻ (ቦታ) በመቅረብ በጨረታው ላይ እንዲበዳደሩ ተጋብዘዋል

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት እስያዥ ስም

የተሸከርካሪ አይነት 

አበዳሪው  ቅርንጫፍ

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋግ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሰዓት እና ቦታ

1

ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ

ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ

ድርብ ተግባር ቶዮታ

 

ወረገኑ

 

አአ-03-B20238

 

MROHBBCD21611616

2GD-4803872

 

10,000,000

 

ሕዳር 9 ቀን 2012 ዓም ከጠዋት ከ3:00-5:00 ሰኣት ፍላሚንጎ ኣከባቢ የኦሮሚያ ኅብረትሥራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥለመጀመሪያ ጊዜ ያካሄዳል

2

ኮርነር ስቶን ፋርም ሃላ/የተ/የግ/ማህ

መልካም ኢንትግሪትድ የግ/ማህበር ሩርምስ ሃላ/የተ/የግ/ማህ

ልዩ ተንቀሳቃሽ (ማቀዝቀዣ ያለው)

 

ሳሪስ

 

አአ 03-A34257

LZZ5BBFH2RE536680

 

Y C 4 E 160 33*E3717R10269

 

7,000,000

 

ሕዳር 9 ቀን 2019 ዓ ም ከሰዓት ከ8:00-10:00 ሰዓት ፍላሚንጎ ኣከባቢ የኦሮሚያ ኅብረትሥራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ያካሄዳል

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ሰም

የንብረት አስያዥ ሰም

አበዳሪው

ቅርንጫፍ

 

ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካ.ሜ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን ሰዓት እና ቦታ

ክልል

ክ/ከተማ

ወረዳ

የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ

ወ/ሮ እየሩሳሌም አስፋው መኩሪያ

መኖሪያ ቤት

 

ወረገኑ

 

አዲስ አበባ

ቦሌ

03

_

ቦሌ4/18/11/77/9854/00

297 ካ.ሜ

 

44,915,816.17

ሕዳር 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጠዋት ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ፍላሚንጎ አከባቢ በሚገኘዉ የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ይካሄዳል።

 ተጫራቾች እንዲያውቁት

1. ተጫራቾች ጨረታው በሚካሄድበት አስት የጨረታውን መነሻ ዋጋ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ክፍያ ማዘዣ ሲፒኦ በኦርሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ስም እሰርተውና ደለው ሀረጁ በሚካሄድበትና ንብረቱ በሚገኘበት አድራሻ ቀርበው በመመዝገብ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላል። ጨረታውን በድርጅት ስም የሚጫረት ተጫራች በዘመኑ የታደስ ንግድ ምዝገዘ ንግድ ፍቃድ፣ የታደሰ መታወቀያና የድርጅቱን ውክልና ማቅረብ አለበት።

2. ጨረታው ከላይ ቀንና ሰዓቱ በተገስፀው መሠረት ባስእዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፍሳሚንጎ አከባቢ በሚገኘው የኦሮሚያ ኅብረት ስራ ባንከ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያስበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ ባለው የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ደካሄዳል። ባስአዳዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ሳይገኙ ቢቀሩ ገን ሐራጁ በሌለበት ይካሄዳል።

3. ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች በስስክ ቁጥር 09 20-50 69 76 ወይም 09 17-36 68 42 ወይም 09 17-66 39 40 በመደወል መረጃ ማግኘትና መጎብኘት ይችላሉ።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አሥራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ለስበት። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካስከፈስ ግን ያስያዘው ገንዘብ ስባንኩ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ ሰሐራጅ እንዲቀርብ ይደረጋል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመሳሽ ይደረጋል።

5. የጨረታው አሸናፊ በሀገሪቱ ሕግ መሠረት ለመንግስት የሚከፈለውን ማንኛውንም የታክስና ቫት ክፍያ፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን ከፍሎ ስሙን ወደ ራሱ የሚያዞር ይሆናል። በተጨማሪም ተሽከርካሪዎቹ የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ ያልተከፈለባቸው ስለሆኑ ገዥ የሚከፍል መሆኑን እንገልፃለን።

6. ባንኩ የተሻስ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሱም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *