በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳው ለ2019 በጀት ዓመት ሴክተር መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ (ሎት 1)፣ የመኪና ጎማ (ሎት 2)፣ የመኪና ዘይት /ቅባት/ (ሎት 3)፣ የመኪና መለዋወጫ እስፔር ፓርት (ሎት 4) እና የጭነት መጓጓዥያ እቃ (ሎት 5) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳው ለ2019 በጀት ዓመት ሴክተር መ/ቤት መደበኛ በጀት አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ (ሎት 1)፣ የመኪና ጎማ (ሎት 2)፣ የመኪና ዘይት /ቅባት/ (ሎት 3)፣ የመኪና መለዋወጫ እስፔር ፓርት (ሎት 4) እና የጭነት መጓጓዥያ እቃ (ሎት 5) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Be'kur (Nov 02, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን ለወረዳዉ ለ2019 ዓ.ም ሴ/መ/ቤት መደበኛ በጀት

  • ሎት 1.የጽህፈት መሳሪያ፣
  • ሎት 2. የመኪና ጎማ፣
  • ሎት 3. የመኪና ዘይት /ቅባት/፣
  • ሎት 4. የመኪና መለዋወጫ እስፔር ፓርት፣
  • ሎት 5. የጭነት መጓጓዥያ እቃ አገልግሎት የሚውሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
  1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) የተቀበሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. በዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱትን የግዥ መጠን ከብር 500,000 (አምስት መቶ ሽህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር በማያያዝ በፖስታ ውስጥ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ አንድ በመቶ በባንክ በተመስከረ ቼክ ወይም በመ/ቤቱ ዋና ገ/ያዥ በጥሬ ገንዘብ ገቢ በማድረግ እና (ሲፒኦ) ጨረታው እስከሚዘጋበት ሰዓት ድረስ ለግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ውስጥ ወይም ከኦርጅናል ጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ይሁን እንጅ የጨረታ ማስከበሪያ ጥሬ ገንዘብ ፖስታ ውስጥ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አይፈቀድም፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት እራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ፈቃዳቸዉን በማሳየት ብር 250 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) በመክፈል ጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ዘወትር በስራ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11 ቀን ከረፋዱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡30 በጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ/ን/ አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡፡
  9. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊ የሆነበትን የሚያቀርበው እቃ በባለሙያ እየተረጋገጠ በጠለምት ወረዳ ግዥ/ን/አስ/ ቡድን ንብረት ክፍል ይሆናል፡፡
  10. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የማወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸውን፣ ፊርማቸውን እና ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር አለባቸው፡፡
  11. የመክፈቻ ቀን በዓል ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀናት የሚከፈት ሲሆን ውድድር የሚካሄደው በሎት ዋጋ ድምር ይሆናል፡፡
  12. ጨረታዉን ለማዛባት የሚሞክር ማንኛዉም ተጫራች በክልሉ የግዥ አዋጅ 306/2018 ዓ.ም እና በግዥ መመሪያ ቁጥር 144/2018 መሰረት ከጨረታ ዉድድር ዉጭ ይደረጋል፡፡ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዉርስ ይሆናል፡፡
  13. ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14.  ስለጨረታው ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው በስራ ሂደቱ ቢሮ ቁጥር 1 ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል ቀርበው ወይም በስልክ ቁጥር 09 32 04 79 66 /09 18 73 21 02 /09 18 73 28 97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጠለምት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *