Addis Zemen (Nov 02, 2026)
በድጋሜ የወጣ የውጭ ኦዲት አገልግሎት
የጨረታ ማስታወቂያ
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ አዲተር ማስመርመር ይፈልጋል::
የድርጅቱን የሒሳብ ሰነዶችን ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርትፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማትን በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ተወዳዳሪዎች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል::
1ኛ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
2ኛ የቫትና የቲን ሰርተፍኬት
3ኛ የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና
4ኛ የድርጅታቸውን ፕሮፋይል በማያያዝ
የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው በታሸጉ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት /7/ ቀናት ውስጥ አያት አደባባይ አጠገብ አያት ዞን ሁለት መንገድ ሶስት በሚገኘው የድርጅቱ ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
ማሳሰቢያ – ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጥያቄዎች ከድርጅቱ ፋይናንስ ክፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
ቶራ የበጎ አድራጎት ድርጅት