Government (Nov 03, 2026)
Please click on this Link in order to bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/26a6e0e7-4e92-4d05-bdd3-f12535b2643f/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0079-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Sanitary Items
- Description: Lot 103 Procurement of Garbage Bin
- Award Type: Lot-based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Dire Dawa University
- Clarification Request Deadline: Nov 3, 2026, 12:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Bid Submission Deadline: Nov 4, 2026, 9:35 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
- Terms and Conditions:
- ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል።
- ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል።
- በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል።
- የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል።
- ዩኒቨርሲቲው በክፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።